ደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰው ሰቆቃ

ከባርነት አገዛዝ ነጻ ለመውጣት ኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካን ሕዝብ ትግል በመደገፍ ፣ በማሰልጠን፣ በማስታጠቅ ፣ በማብላት እና በማጠጣት ለዛሬው ድል እንዲበቁ ያደረገች ታላቅ ሀገር መሆንዋን ኒልሰን ማንዴላ በተለያየ ግዜ የመሰከሩት ሃቅ ነው። ዛሬ ደቡብ አፍሪቃውያን በስደት ከሀገራቸው የተጠጉ ጎስቋሎችን ከነ ነፍሳቸው በአደባባይ አቃጠሉዋቸው፣ አሰቃቂ በሆነ መንገድ እየጨፈጨፏቸው ይገኛል ።ይህን የመከራ ዘመን በአሸናፊነት እንወጣለን ፣ መከራው በበዛ መጠን ጠንክረን መውጣታችን የሚታበል አይደለም። እንዳውም ከመቸውም በከፋ መልኩ መከራ ከፊታችን ይጠብቀናል ስለዚህ ልብ ልንገዛና ተዘጋጅተን ልንፋለመው ይገባል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.