የአዲስ አበባ ነዋሪ ወራሪ ነው እያለ ቤቱን በእሳት የሚያጋዬዉን የአቢይ አህመድን ወንጀል ህዝብ እንዲህ እያነባ ይገልጸዋል

የአዲስ አበባ ነዋሪ ወራሪ ነው እያለ ቤቱን በእሳት የሚያጋዬዉን የአቢይ አህመድን ወንጀል ህዝብ እንዲህ እያነባ ይገልጸዋል

2 COMMENTS

  1. ወይ በእስክንድር ስም ህወሓት ይህን ውንጀላ እያሠራጨ ነው ወይም እስክንድር የጥላቻ ተግባር ላይ ተሠማርቷል። የኖረን ችግር ዐቢይ እንዳ መጣው ማስመሰል ወይም ዐቢይ የ27 ኣመት ወሮበላነትን በስምንት ወር እንዲፈታ ማሰብ ከወሮበላነት የባሰ ድንቁርና ነው። እንደ መሰለኝ ከሆነ እስክንድር “ኢትዮጲስ” ን ለማስፋፋትና ትርፍ ለማግኘት ይህን መሰል ጥላቻ እንደ ህወሓት ካድሬዎች ማሠራጨት ኣላማው ነው።

  2. ረቂቁ የእዲስ አበባ ህውሀት ሰንሰለት እጅግ የተጠላለፈ ነው::ዐቢይ ቀበሌዎችን ለማፅዳት አመታት ይፈልጋል:: ይህ እንዲገባቸው የማይፈልጉ ጋዜጠኞች ዐቢይን ለመገዝገዝ አጋጣሚውን ሁሉ ይጠቀማሉ:: በሁለቱም መንገድ ህውሀት ረቂቅ ስራውን ይሰራል:: በመሀል ለሚጎዳው ምስኪን ህዝብ እጅግ ያሳዝናል::

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.