በጤፍ ላይ የፓተንት ባለቤትነት መብት አለኝ ብሎ ሲሟገት የነበረው የኔዘርላንድስ ነጋዴ አገሩ ላይ ዘሄግ በሚገኘው ፍርድ ቤት ተፈረደበት

በጤፍ ላይ የፓተንት ባለቤትነት መብት አለኝ ብሎ ሲሟገት የነበረው የኔዘርላንድስ ነጋዴ አገሩ ላይ ዘሄግ በሚገኘው ፍርድ ቤት ተፈረደበት:: የጤፍ የባለቤትነት መብት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው:: እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ:: ላደረጋችሁልን ድጋፍ ሁሉ እናመሰግናለን::

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.