ማንቸስተር ዩናይትድ 2ለ0 ተሸነፈ፡፡

ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2011 ዓ.ም(አብመድ) ማንቸስተር ዩናይትድ ዛሬ ምሽት በአውሮፓ ሻምፕዮንስሊግ ጨዋታ በሜዳው በፓሪሴንት ዠርሜን 2ለ0 ተሸንፏል፡፡

ፖልፖግባ ዳኒአልቬዝ ላይ በሰራው ጥፋት 89ኛው ደቂቃ ላይ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል፡፡
ሮማ ፖርቶን 2ለ1 አሸንፏል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.