የጨነቀው የታከለ ኡማ ቡድን ለወ/ሮ ሰናይት የፃፈው ደብዳቤ!

“የፅ/ቤቱን ደህንነት የሚያጎድፍ የተሳሳተ መረጃ ሆን ብሎ ሕዝብን ከሕዝብ የሚያጋጭ ለነዋሪነት መታወቂያ አማርኛ መናገር እንደመስፈርት በማጣቀስ ለሚዲያ በተሳሳተ አግባብ መረጃ በመስጠት ከስራ መታገድዎ ይታወቃል።

በመሆኑም ከቀን 04/06/ 2011 ዓም ጀምሮ ወደ ስራ እንዲመለሱ እያሳወቅን መረጃውን ካስተላለፈው ሚዲያ ጋር ትክክለኛውን መረጃ እንዲያስተላልፉ በቀጣይ የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን።”

ከጌታቸው ሽፈራው ጴጅ የተገኘ

2 COMMENTS

  1. ማሰናበቻውንም ሆነ መመለሻውን(መልሰዋት ከሆነ) ደብዳቤ በሚችሉት ቁዋንቁዋ ቢጽፉት ምናለበት? ሲያስጠሉ!

  2. ግሩም ዘመን፣
    “ማሰናበቻውንም ሆነ መመለሻውን ደብዳቤ በሚችሉት ቁዋንቁዋ ቢጽፉት ምናለበት?” ስትል ቋንቋዉ ኦሮምፋ ቢሆን ማለትህ ከሆነ ትንሽ ጠብቅ፣ ይመጣል። እስከዚያው ሰባብረውም ከሆነ አማርኛቸውን አስተካክለህ አንብብ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.