ለውጡ ትግራይ ውስጥ እንዲገባ እንቅስቃሴ እያደረግን ነው ያለነው።” – ዶ/ር አረጋዊ በርሄ – SBS Amharic

ዶ/ር አረጋዊ በርሄ – የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) ሊቀመንበር፣ ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን – የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) ምክትል ሊቀመንበርና አቶ መኮንን ዘለለው – የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ፤ ድርጅታቸው ትዴት ስለምን ወደ አገር ቤት ገብቶ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ባለው የለውጥ ሂደት ለመሳተፍ እንደወሰነ፣ ድርጅቱ እያካሄደ ስላው ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች፣ ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታና ከረጅም ዓመታት የስደት ሕይወት በኋላ ወደ አገር ቤት መመለሱ ያሳደረባቸውን ስሜት አንስተው ይናገራሉ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.