“ምርጫን ማራዘም የሕግ መሰረትም፤ የክርክር ፍሬ ሃሳብም የለውም።” – ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ – ክፍል ፪

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ፤ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር፤ ስለ ንቅናቄው ዓላማና ግቦች፣ የማንነት ፖለቲካ የአገር አቀፍ ምርጫና የወቅታዊውን የኢትዮጵያ ጉዳዮች አንስተው ይናገራሉ።

 

 

1 COMMENT

  1. ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ልዑል እግዚአብሄር ይባርክህ:: በኢትዮጵያ መሬት ላይ ያለ ሀቅ የገባህ ጀግና:ነህ:: የዜግነት ፖለቲካ አራማጆች በህልም አለም ይዳክራሉ:: የረባ ነገር አያመጡም አማራውን ለባሰ ችግር ከማጋለጥ ውጪ:: በዚህ ወቅት አማራ ለራሱ ህልውናም ሆነ ለኢትዯጵያ መረጋጋትና አንድነት በአማራነቱ መደራጀት ወቅቱ የሚጠይቀው ክስተት ነው:: ያለፉት 50 አመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ያጠነጠነው አማራውን ጨቋኝ አድርጎ ሌሎችን ተጨቋኝ በማድረግ የተፈጠረ ድራማ ነው:: ይህን ትርክት ለመመበጣጠስ ባለጉዳዩ አማራው ተደራጅቶ መብቱን ማስጠበቅ ይኖርበታል:: ዛሬ በህዝብ ቅቡልነትን ያገኘው የዐቢይ መንግስት እኮ የዜግነትን ፖለቲካም እያራመደ አይደለም:: ቲማ ለማ በኦሮሞነት ተደራጅተው ኢትዮጵያዊነትን እየሰበሰቡ ነው:: አብን በርቱ የዜግነት ፖለቲካ እዘናጊዎች ላይ ጊዜያችሁን አታጥፉ::የዜግነት ፖለቲካ እኛ እናውቅላችሗለን የሚሉ ቅንጡዎች ስለሆኑ ለአማራ ህዝብ እንቅፋቶች ናቸው:: አብን በመላው ኢትዮጵያ አማራን በማደራጀት ተግቶ ይስራ!!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.