በአይሲሲ እና በደቡብ አፍሪካ ለተገደሉት ኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የመታሰቢያ ስነስርሀት ተካሄደ – በለምለም ከበደ

በአይሲሲ እና በደቡብ አፍሪካ ለተገደሉት ኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ ስታቫንገር የመድሐኒያለም ቤተክርስቲያን የፀሎት ስነ ስርዓት ተደረገ

በአይሲሲ እና በደቡብ አፍሪካ ለተገደሉት ኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ ስታቫንገር መድሐኒያለም ቤተክርስቲያን የፀሎት ስነስርዓት ተደረገ። የማጽናኛ ትምህርት በቤተክርስቲያን አባቶች ተሰጠ  እንዲሁም የማች ቤተሰቦች የመጽናኛ ፀሎት እና የጣፍ ማብራት  ስነስርዓት የተደረገ ሲሆን ከዛም በመቀጠል አይሲሲ እና ደቡብ አፍሪካን በመቃወም በስታስታቫንገር ሴንትሩም የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ።

 

ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ  መጽናናትን እንመኛለን።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.