የጀዋር ዋና አላማዉ መሃል ኢትዮጵያን ወደ ትርምስ ከቶ ክርስቲያኑን የሸዋ ኦሮሞ ከቀሪዉ ኢትዮጵያዊ ጋር ብጥብጥ ዉስጥ አስገብቶ እሱ አክራሪ የአይ ኤስ ኤስ እስልምና ጽንፈኝነትን ለማስፋፋት ነዉ

ሸንቁጥ አየለ
—————–
የአዲስ አበባ ህዝብ አራት ኪሎ: ፒያሳ: ካሳንቺስ:ቦሌ አሁን ደግሞ ለገጣፎ ታላላቅ ወንጀሎች በወገኑ ላይ ሲፈጸም ባላዬሁም ለማለፍ ቢሞክርም ከእዉነታዉ መሸሽ አልቻለም::እያንዳንዱም ወደ እራሱ ደጅ እስኪመጣ መጠበቅን የመረጠ ይመስላል::

ከጉራ ፋርዳ ግማሽ ሚሊዮን ሰዎች(ህጻናትን: አዛዉንትን: ሴት ወንዱን ጨምሮ ) ሲባረር እና ሲፈናቀል የተሰጠዉ ምክንያት ልክ እንደ ለገጣፎ ህዝብ መሬት ወራሪ ናችሁ የሚል ነበር::

የህጉን ስርዓት ለመፈተን እና የስርዓቱን ዝቅጠትም በደንብ ለመረዳት ስል እኔ እራሴ ከጉራ ፋርዳ ተፈናቃዮች ጋር በመሆን በብዙ ሽህ ገጽ ሰነድ ከነዚህ ተፈናቃዮች አሰባስቤ ነበር::መሬት የገበሩበት: ለሃያ እና ከዚያም በላይ አመታት የኖሩበት: ቤት የሰሩበት: ትምህርት ቤት የሰሩበት: የልማት ተሸላሚ የሆኑበት: መንገድ የሰሩበት እና በርካታ ሰነዶችን አያይዘን በዚያ ጊዜ ለነበረዉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ: ለፌደሬሽን ቢሮ: ለኢምባሲዎች: ለሚዲያዎች በዞን በወረዳ እና በክልል ደረጃ ላሉ ቢሮዎች ሁሉ እንዲገባ እና ለተፈናቃዮች ፍትህ እንዲሰጣቸዉ ጥረት ተደርጎ ነበር::ወፍ የለም::አንዳንዱ ጋ መልሱ ሰዎቹን መደብደብ ማንጓጠጥ እና መሳደብ ነበር::ይሄ አይነት ነገር ከብዙ አካባቢ ላለፉት ሰላሳ አመታት ሲፈናቀሉ ዜጎች ላይ ሲከሰት ነበር::

ሂደቱ ተመሳሳይ ነዉ::ሰዎች ተፈናቅለዉ: ቤታቸዉ ተቃጥሎ: ከነበሩበት በሀይል በጠመንጃ እንደ ዝንጀሮ እየተባረሩ በጎዳ ላይ ይወድቃሉ::በበሽታ ያልቃሉ::በሞት ይቀጠፋሉ::ወገናቸዉ: የአለም አቀፍ ማህበረሰብ ወይም መንግስት: ወይም የፍትህ ትቋማት ዞሮ አያያቸዉም::በጣም ከሚገርመዉ ነገር ግን ተፈናቃዮች ተስፋ የሚያደርጉት መንግስት ወይም ህዝቡ ወይም የአለም ማህበረሰብ ለእነሱ የሆነ ነገር እንደሚያደርጉላቸዉ ነዉ:: እዉነታዉ ግን የተፈናቃዮች የመጨረሻ እጣ ፋንታ በጎዳና ተበትኖ ሞት ነዉ::አሁንም የአዲስ አበባን እና የዙዙሪያዉን ህዝብ ጀዋር/ኦነግ/ኦዲፒ በጋራ ተባብረዉ ሊያደርጉት ያሰቡት ይሄንኑ ነዉ::ስራቸዉን በሚገባ ጀምረዋል::

ከሁሉም ከሁሉ የማዝነዉ ግን በኢትዮጵያ ህዝብ አላዬሁም አልሰማሁም ብሎ ለማለፍ ግፍን ላለመቃወም በሚያደርገዉ ሙከራ ነበር::ከዚህ የህዝቡ የግፍ ተባባሪ ባህሪ ይልቅ ደግሞ ግፍ የተፈጸመባቸዉ ሰዎች መንግስት በሚባለዉ ተቋም ላይ ያላቸዉ ተስፋ እና እምነት ይገርመኝም ነበር::

ሰው ከተፈናቀል እና ቤቱ በላዩ ላይ ከፈረሰበት ብኋላ እንዴት ንዴት እና ቁጣ በዉስጡ አይነድም? እንዴትስ ወደ በቀል ለመግባት አይነሳሳም? ሰዉ በአባቶቹ ሀገር ላይ እንዴት መጤ ነህ ተብሎ ሲነገረዉ አሜን ብሎ ይቀበላል? የኦሮሞ: የትግሬ : የአማራ የሚባል ምድር የለም::ኢትዮጵያ የሁሉም ኢትዮጵያዉያን ነች::ነጻዎቹ ነገስታት በነጻነት ያስተዳደሩት ህዝብ እንዴት እንዲህ በጥቂት አመታት ዉስጥ እራሱን ለባርነት አስተሳሰብ አሳልፎ ሊሰጥ ቻለ::መጤ ነህ ያለዉን ባለስልጣን ስሩን መንቀል ይገባል እንጅ እንዴት ሰዉ መጤ ነህ ሲባል ዝም ይላል::ኢትዮጵያ የአባቶችህ ሀገር መሆኑን እስክታምን የሀገር ባለቤት አትሆንም::የሀገር ባለቤት ካልሆንክ ደግሞ ቤትህን እያፈረሱ በጎዳና ላይ ሲበትኑህ ለመቀበል የተዘጋጀ ልብ ይኖርሃል::

አሁንም ከለገጣፎ የተፈናቀሉ ዜጎች ከቢሮ ቢሮ ቢሮጡ መፍተሄ የለም:: ኢህዴግ እንደ አጠቃላይ እንዲሁም ኦነግ በተለዬ መልኩ ፍትህ እና ሰላም አይገባቸዉም::

መፍትሄዉ አጠቃላይ ህዝቡ ዉስጥ ዉስጡን በመደራጀት እንዲህ አይነት ግፎችን መቃወም ብቻ ሳይሆን ግፈኞችን መቅጣትም መቻል አለበት::አሁን ኦህዴድ /ኦነግ የጀመሩት ወንጀል እና ግፍ አጠቃላይ አዲስ አበባን እና አዲስ አበባ ዙሪያዉን ሳያጠፋ አይቆምም::በዚህ ግን አይቆምም::ወደ መላዉ ሸዋ ይዛመታል እንጅ::ሸዋ ቁርጥህን እወቅ::ጀዋራዉያን/ኦነጋዉያን የአባቶችህን የሽህ እና ሽህ ዘመናት መሬት እና ሀገር የአንተ አይደለም ነዉ የሚሉህ::

የጀዋር ዋና አላማዉ መሃል ኢትዮጵያን ወደ ትርምስ ከቶ ክርስቲያኑን የሸዋ ኦሮሞ ከቀሪዉ ኢትዮጵያዊ ጋር ብጥብጥ ዉስጥ አስገብቶ እሱ አክራሪ የአይ ኤስ ኤስ እስልምና ጽንፈኝነትን ለማስፋፋት ነዉ:: ለዚህም ዋና ስትራቴጅክ ቦታ ሆኖ ያገኘዉ አዲስ አበባ እና አዲስ አበባ ዙሪያ ነዉ::አሁን ይሄን እዉነታ ክርስቲያን ኦሮሞዎች አልተረዱትም:: ጀዋር አጀንዳዉ የኦሮሞ ጥቅም አይደለም::የጀዋር አጀንዳ ክርስቲያኑን ኦሮሞ መጀመሪያ ከቀሪዉ ኢትዮጵያዊ ጋር ማፋጀት ነዉ::ከዚያም ብኋላ ክርስቲያኑን ኦሮሞ እራሱን በአክራሪ የአይ ኤስ ኤስ አንገት የመቅላት ስልት ወይ በግድ ያሰልመዋል አለዚያም ይጨፈጭፈዋል::

የኢትዮጵያ ህዝብም አያገባኝም ብሎ ለጥ ብሏል::በተለይም የአዲስ አበባ ህዝብ ለራስህ ከራስህ በላይ መድሃኒት የለህም::እድልህ በራስህ እጅ ነዉ::እነ ጀዋር/ኦነጎች የሚሉት የአዲስ አበባን ህዝብ ጠርገን እናስወጣዋለን ምክንያቱም መጤ ነዉና የሚል ፉከራ አላቸዉ::

እንጅ አጠገብህ የተኛዉን ሰዉ እግር ጅብ እየበላዉ ሳለ አንድ እግሬን ጅብ እየበላኝ ነዉና ዝም በል ቢልህ አትስማዉ::የሚጎዱትም: የሚፈናቀሉትም ከማልቀስ በዘለለ ተቆጥተዉ መብታቸዉን ወደ ማስከበር መንቀሳቀስ እስኪጀምሩ ፍትህ ቀርቶ ወፍ የለም::

16 COMMENTS

 1. ህዝብን ለመቀስቀስና ለማጨራረስ ግሩም የዲጂታል ወያኔ አርበኝነት እየሰራህ ነው:: ችግሩ ደግሞ ጃዋር እናቱ ና ሚስቱ ክርስቲያኖች ናቸው:: ፖለቲካውን ወደሀይማኖት ብጥብጥ ለአንድ ቀን ድምቀት ይኖረው ይሆናል ሀቁ ግን የኢትዯጵያ ህዝብ አርቆ አስተዋይ ነው:: ህዝብ ን ከህዝብ የሚጋጩ እኩዮች መጨረሻቸው አያምርም::

 2. የ አዲስ አበባ ሰው ተላላው፣
  ዝንብ አይጠላም ግድ የለው፣
  እሽ እያለ በይ ነው ።

  ጊዜው ፈታኝ ነው ስብጥር ፣
  ተነስ በአንድነት በድምር።
  ሳትነሳ በዝምታ ተኝተህ፣
  የጀዋር ሞጋሳ መጣብህ፣
  ጨፈላልቆ ሊያጠፋህ።
  የማይነሳ ቀና ብሎ በጊዜው፣
  አቅኚም የለው አጎብዶ ቀሪ ነው።

 3. እዉነቱ
  ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
  በጣም ንፍር እስክል ሳቅሁ::
  ደግሞ ብለህ ብለህ ጀዋር ከክርስቲያኖች ጋር ንክኪ አለዉ እና ጀዋር ክርስትናን እስኪያጠፋ ዝም ብላችሁ ተኙ ማለት ጀመርክ::
  አጭበርባሪነታችሁ አልተቻለም ጃል::
  ደግሞ ስምህን እዉነቱ አልክ::
  ወይ ጃ-war ጉደኛ ናችሁ !

 4. You are hatemonger. Your hatreds are not about Jawar, it is more about the Oromo nation. Keep on your stupidity. We will see if it will help you.

  We are in the 21st century where the Qeerroos, Ejjeetto, the Zurmaa, the Somali, the Afar, the Gambella, the Silxee and other young generations have been working hand in hand together,  in order to eradicate the inhuman mentalities and its systems once and for all not only grom Ethiopia, but also form East Africa. Watch out!

  Cautious! The children of Abbaa Gadaa are watching every event in Finfinne with great awareness. Therefore, those with inhuman mentalities must refrain themselves from unnecessary confrontations.

 5. ልብህ ውስጥ የእስልምና ፍራቻም ጥላቻም ጥሎብህ እንጂ ማንም ማንንም አይገድልም አብረን ነው የኖርነው የተፈጠሩ ፖለቲካዊ አለመግባባቶችን ሰላማዊ በሆነ መንገድ መፍታት እንጂ በጦርነት አገር ከማፍረስ ውጪ አሸናፊም ተሸናፊም የሌለበት የህይወትና የንብረት ኪሳራ ውስጥ መዘፈቅ ነው መጨረሻው በዙርያችን ካሉ ሀገሮች እንማር ወላሂ ታሪክ ታሪክ ነው እንተወው እንደ ችግራችን ስፋት እንደ ፓለቲከኞቻችን ክፋት የዚህች ሀገር ሰላም አንዴ ካመለጠን መቼም መልሰን አናገኘውም በጭቆና ውስጥ ተስፋን ሰንቀን በኖርን ኖሮ ብለን የምንመኝበት ቀን እንዳይመጣ እሰጋለሁ አላህ ልባችን ላይ የሰፈረውን ምቀኝነትና ጥላቻ ያስወግድልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን :አሚን

 6. What an evil person you are, there is no end of your likes. What is your purpose at the end of the day ? Seeing Ethiopia in bloodshed? Right now Ethiopia has enough things to worry and you want to contribute some more in to the existing ones but you won’t get your satanic dream fulfill the purpose of yours or your masters.
  God bless Ethiopia !!

 7. Gamada; we know you ara coward. You will not stand in front of the real warriors. Number does not matter. We will see you ; how brave you are. Stupid !!!

 8. Stupid Gamada; never try to act like hero. we know you are coward. You will not stand in front of the real warriors. Number does not matter. We will see you at the battle ; how brave you are. Stupid !!!

 9. ወሬ ዳቦ አይሆንም። ጀዋር የሚሰራውን ማን አሳየህ?አንተ መንፈስ ነህ ወይስ የመንፈስ የመጨረሻ ሁለት ፊደላት?ኦሮሞን ለመለያየት ነው ወይስ ኦሮሞ ላይ ለማነሳሳት? 2ም ከንቱ ሃሳብ ነው አትልፋ!

 10. ወሬ ዳቦ አይሆንም። ጀዋር የሚሰራውን ማን አሳየህ?አንተ መንፈስ ነህ ወይስ የመንፈስ የመጨረሻ ሁለት ፊደላት?ኦሮሞን ለመለያየት ነው ወይስ ኦሮሞ ላይ ለማነሳሳት? 2ም ከንቱ ሃሳብ ነው አትልፋ!

 11. በምንም ሂሳብ እኔ በዚህ ሃሳብ አልስማማም። ጆዋር እንዲህ ያለ ሥራ ይሰራል ብሎ ወሬ ማናፈስ ተገቢ አይደለም። ጆዋር መመዘን ያለበት በሥራው ነው። በቅርቡ ኦነግን አስመልክቶ የሰጠው እውን የሆነ አስተያየት ህዝባችን እንዲቀራረብ እና የኦነግ ታጣቂዎች ትጥቅ እንዲያስረክቡ የሚረዳ እንደነበረ ለማመን ምሥከር አያሻም። በአፋርና በሌሎችም ክልሎች ተገኝቶ ያደረጋቸው ንግግሮችና አስታራቂ ሃሳቦች በጭራሽ በዚህ ገጽ ላይ ከተጻፈው ሃሳብ በእጅጉ ይለያሉ። ጆዋር ምሁር ነው። የዘር ፓለቲካ ምን ያህል ሌላውን አለም እንዳመሰ ያውቃል። አልፎ አልፎ የሚናገራቸው ነገሮች ከመደመሩ ፓለቲካ ጋር የሚጻረር መስሎ ከታየ መምከር፤ ሃሳቡን መታገል እንጂ ሁሉን ስራውን አንድ ላይ ጨፍልቆ ጭቃ መቀባት መልካም አይደለም።
  እኔ ጀዋርን በግል አላውቀውም። ይሁን እንጂ በሚዲያ የሚያቀርባቸውን ሃሳቦች፤ ለሃገርና ለውጭ ጋዜጠኞች ይሰጥ የነበረውን መግለጫ መደመር የሚባለው ነገር ከመምጣቱ በፊት ለረጅም ጊዜ ተከታትያለሁ። አጉል መስሎ የታየኝንም በጊዜው ጠቁሜአለሁ። ዛሬ ትላንትን መሆን እንደማይችል ሁሉ ሰዎች እይታቸው እየሰፋ ሲሄድ የፓለቲካ አሰላለፋቸውም ይዳብራል። ጆዋር ለሃገራችን የፓለቲካ ሂደት ጠቃሚ እንጂ ጉዳት የለውም። ያው የዛሬው ፓለቲካ አስረሽ ምቺውና ሁሉም በየጎጡ በመሆኑ ሰው ምንም ነገር መልካም ቢያደርግ ጥላሸት መቀባት የተለመደ ሆኗል። ይህ መቆም አለበት። አማራ ኦሮሞ ትግራይ ሃረር ጉራጌ ወዘት ስንል ነግቶ እየመሸ ነው። ህዝባችን በአንድነት በሰላም በእኩልነት የሚኖርባት የጋራ ሃገራችን ወደ ላቀ ሥፍራ ለማድረስ አብረን እንስራ። ሌላው ሁሉ የጨነቀው እርጉዝ ያገባል እንዲሉ ብቻ ነው። መረጃ አልባ ሰውን መኮነን እናቁም!

 12. Tesfa, what good you saw from Jawar? To move forward, we have to believe in election and its outcome. Jawar said “if an Oromo party loses in Addis Ababa, we will get it back by Fiticha.” Jawar must be ready to accept defeat by the ballot box even in Oromia let alone Addis Ababa. Because some one leads an Oromo party he/she must not necessarily conclude victory. The chances can be high but it is not fact. The CUD in 2005 defeated Merera’s party in many Oromia districts.

 13. Beyene የተባልክ ዝተት :: እኔ አማራ ነኝ:: የሰለቹኝ ዲጂታል ወያኔዎች ናቸው:: ዋናው ስራችሁ አማራንና ኦሮሞን ልማጋጭት ከዚይም ክርስቲያና ህዝበ መስሊሙን:: አማራ አስተዋይ ነው:: ደደብ የፖለቲካ ድላሎችን ታስጨፍሩ ይሆናል እማራ የሚነዳ በግ አይደለም

 14. Beyene የተባልክ ዝተት :: እኔ አማራ ነኝ:: የሰለቹኝ ዲጂታል ወያኔዎች ናቸው:: ዋናው ስራችሁ አማራንና ኦሮሞን ለማጋጨት ከዚይም ክርስቲያንና ህዝበ መስሊሙን:: አማራ አስተዋይ ነው:: ደደብ የፖለቲካ ደላሎችን ታስጨፍሩ ይሆናል እማራ የሚነዳ በግ ግን አይደለም

 15. Beyene,

  Those individuals who participate in land grabbing in Oromia are not poor. They are greedy criminals who want to become rich in a short period of time. But it doesn’t work.

  Those mentally retarded and culturally corrupted individuals like you cannot understand true democracy. They cannot adjust their mentalities with the principles of win win approaches. They are just human INBOCHI and parasites like tapeworms! I am afraid that you maybe one of them.

  Your empty AKKAKI ZEREF will take you nowhere. Before you open your filthy mouth try to settle the problems within the Amahara region. Oromia is no more for sale. Period!

 16. Mekuria, if your quotation about Jawar is true, he needs to clear his thoughts to avoid of becoming a certified idiot. Why focus inward while you can enjoy the larger picture of the world? If Jawar fails to accept a democratic election result or get bent on only Oromo issues he must revisit his stance to make it all inclusive to align his thinking process to best serve the country and its people. I believe he is smart enough to refine his thinking process as time goes by.
  We must also understand the current situation of the country. One can guess and foresee what lies ahead. Thanks to the destructive ideology of the Derg era, many of the country’s thinking minds have been wiped out. Then comes the EPLF/ and TPLF and demolished what was left standing and built their apartheid style system to benefit themselves. The situation now is intriguing and provides hope to peace loving Ethiopians. However, we are not out of the woods yet. The hate and division that is systematically planted by the TPLF is still operational. Everyone wants to be a Kilil as if that will elevate the problem of the nation or their own predicament. Extreme home grown and foreign elements are still wanting to create havoc in the country. I also add the return of Eritreans to Ethiopia is another pain by itself. A divorce is a divorce. It is final. If foolish Ethiopians believe they can gain from the so called reestablishment of relations between Ethiopia and Eritrea, I say think again. EPLF is the flip side of the TPLF. They are back again to pillage the country and to repossess its resources by marginalizing Ethiopian citizens. The country is in ruins. Where there is a ruin, there is hope for a treasure. That is why the Eritreans are back! Replacing or complementing the sadistic TPLF to pillage. At some point, EPLF and TPLF will rejoin at the hip and shoot at the rest of the country. After all, that is all they know. Killing, imprisonment, disappearance and division. EPLF gave us a homework for 100 years, we are still working on that. TPLF told us they will be ruling us for 100 years. What a psychotic bunch of dreamers. They confuse freedom from slavery. In Eritrea or Ethiopia there is no freedom. When will we see the light? No one knows. For now we are sheltering ourselves in the shadow. A prudent mind must ask ” is it dawn or dusk”? Jawar must represent all Ethiopians void of TPLF style apartheid political trap. That is the true character of an intellectual.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.