የሕብር ሬዲዮ የካቲት 17 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

የለገጣፎ የቀድሞ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ጋዜጠኛ የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት መሬቱን ሲቸበችቡ ኖረው ዛሬ ሕገ ወጥ ማለታቸው ለምንድነው ሲል ያብራራዋል ከአቶ መኮንን ተስፋዬ ጋር ያደረግነው ቃል-መጠይቅ   (ያድምጡት)

አቡን በርናባስ በኢትዮጵያ የመጣው ለውጥ ለቤተ-ክርስቲያኑዋ ተጨባጭ ለውጥ አምጥቷል የሚለውን ጨምሮ ተያያዥ ጉዳዮችን አብራርተዋል

 ሕዝቡ ከጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ምን ይጠብቃል? (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ለማ መገርሳ የለገጣፎ ቤት የፈረሰባቸውን ራሳቸው እንዲያነጋግሩ ተጠየቀ

ከንቲባዋ ቤት ማፍረሱ ብሄር ላይ ማነጣጠሩን ገለጹ

የአብይ አስተዳደር ትልቅ ፈተና የዳቦ ጥያቄን መመለስ እንደሚሆን አንድ የምጣኔ ባለሙያ አስጠነቀቁ

በእነ ዶ/ር አብይና ጃዋር መካከል የዓላማ ልዩነት የለም ተባለ

ኢትዮጵያዊው ነጋዴ ኬኒያን ለቀው እንዲወጡ ማዘዣ  ተቆረጠባቸው

የተባበሩት አረብ ኤሜሬት ከኢትዮጵያ ጋር በመከላከያ ዙሪያ ለመስራት ፍላጎቷን ገለጸች

የሰለሞን ተካልኝ ለጸረ ኢትዮጵያ ና የዶ/ርአብይ ጥላቻው ምስጢር ተጋለጠ፣ግለሰቡ ከወ/ሮ አዜብ መስፍን ድጎማ ይሰጠው ነበር

የአብን ስብሰ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.