የሕዝብን ስብጥር ሆን ብሎ ለመቀየር መስራት በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ ሳይቀር የዘር ማጥፋት እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል?

አቻምየለህ ታምሩ

በነ ዐቢይና ለማ ቴያትር አዳሜ ተደምረናል እያለ ሲደናበር የበላውና የጠገበው ሄዶ የራበውና ሁሉ ብርቁ መተካቱን፤ የቆላን ተወግዶ የሚያሳርረን መምጣቱን የታየንን ብንናገር ሁሉ እብደት ላይ ስለነበር የሚሰማ አልነበረም። እነሆ ዛሬ የለውጥ ሐዋርያዎቹ ለውጥ ማለት እኛን ማጥፋት ማለት እንደሆነ በአንደበታቸው ተገለጡ። ተንታኝ ዶክተርና ፕሮፌሰሮች ሳይቀር አርቲስት ሺመልስ «እኛ ቲያትረኞችም በቲያትረኞች ተበልጠናል» ያለውን ያህል ማስተዋል የላቸው። ከጋዜጠኛ እስከ ምሁር፤ በተቃዋሚ እስከ ሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሁሉም እኛን ለማጥፋት በታቀደም ሴራ ተደምረው ቄስ ሞገሴዎች ሆነዋል።

እነሆ ዛሬ የለውጡ መሪና ሐዋርያ ተደርጎ በኛዎቹ ቄስ ሞገሴዎች ሳይቀር ሲደሰኮርለት የከረመው «ኢትዮጵያ ሱሴው» ሀሳዊው መሲህ ለማ መገርሳ እንኳን ሊለውጠን ሊያጠፋን እየሰራ መሆኑን በአንደበቱ የተናገረው ርዕዮት ሬዲዮ ምስጋና ይግባው ተርጉሞ አስደምጦናል። ለማ ሊያጠፋን እየሰራ መሆኑን የተናገረው በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ከዐቢይ አሕመድ ጎን ተቀምጦ ነው። ዐቢይም ለማ የአዲስ አበባ ሕዝብ ስብጥር ለመቀየር እየሰራ መሆኑን በተናገረው ላይ የምጨምረው የለኝም እሱ ጨርሶታል ብሎ ተጋርቶት አልፏል።

በዚህ ነውረኛ ቢባል ሊገልጸው በማይችለው አይን የወንጀል ተግባር ለማ መገርሳ የአዲስ አበባን ሕዝብ ስብጥር ወይንም demography ለመቀየር አቅዶ እየሰራ መሆኑን፣ ለዚህም ተግባራዊነት 500,000 ኦሮሞዎችን ወደ ተፈናቀሉበት ወደ ሶማሌ ክልል መመለስ ሲችል አልያም ወደ ቅያቸው ወደ ሐረር ማስፈር እየተቻለ በአዲስ አበባና በዙሪያው ያሰፈሯቸው የአዲስ አበባን የሕዝብ ስብጥር ኦሮሞን በሚያበዛ መልኩ ለመቀየር በማሰብ እንደሆነ ፤ ከዚህ በተጨማሪ 500,000 የሚሆኑ ኦሮሞ የመንግሥት ሰራተኞችንም የከተማን የሕዝብ ስብጥር ለመቀየር ሲባል በከተሞች ማስፈሩን በአንደበቱ አረጋግጦልናል። እነ ቄስ ሞገሴ አሁንስ ምን ይሉ ይሆን?

ለማ መገርሳና ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባን ሕዝብ ስብጥር ለመቀየር እየሰሩ መሆኑን በአንደበታቸው የተናገሩት ፕሮጀክታቸው ኦሮምኛ ለማይሰማው ሕዝብ መገለጡ በተለይ ለውጥ መጣ ብለው የዳኝነትና የፍትሕ ስርዓቱን የተቀላቀሉ እንደ መዓዛ አሸናፊ አይነት ሰዎች ለፍትሕ ያላቸው ቀናኢነት አልያም እንደከዚህ በፊቶቹ አገዛዝ አገልጋይ መሆን አለመሆናቸው የሚፈተሽበት testing moment ይመስለኛል።

የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 269 የሕዝብን ስብጥር ወይንም demographyን ለመቀየር መስራት የዘር ማጥፋት እንደሆነ ይደነግጋል። ይህ ማለት የአዲስ አበባን ሕዝብ ስብጥር ለመቀየር በእቅድ ይዞ እየሰራ መሆኑን የነገረንን ለማ መገርሳን በዘር ማጥፋት መከሰስ አለበት ማለት ነው። የኢትዮጵያ የሕግ ባለሞያዎች የዘር ማጥፋት እያካሄደ ያለውን ለማ መገርሳንና ተባባሪውን ዐቢይ አሕመድን በዘር ማጥፋት ወንጀል ፍርድ ቤት ማቆም ባይችሉ ክስ መስርተው ታሪክ ይሰሩ ይሆን?

አርቲስት ሺመልስ አበራ «ላለፉት 27 ዓመታት አፋችንን ሸብበን በመቀመጣችን በሀገራችን ብዙ ግፍና መከራ እንዲያልፍ ምክንያት ሆኗል፡፡ አሁን ግን ይህን አምባገነናዊ የሚመስል አካሄድ በአጭሩ ልናስቆመው ይገባል።ለውጡን ሁሉም በጥርጣሬ ልናየው» ሲል የተናገረው ማስተዋል የሚጣላ ሕሊና ይፈጥርባቸው ይሆን? የሚታይ ይሆናል!

እኛ ግን እንደትናንትናው ሁሉ ዛሬም እንዲህ እንላለን…

{[ዳ] ጠብቆ ይነበብ}

ሙሴ መጣ ብለህ መለከት ስትነፋ፣

የመጣልህ አ[ዳ]ኝ ከፈርኦን ከፋ።

አቻምየለህ ታምሩ

የሕዝብን ስብጥር ሆን ብሎ ለመቀየር መስራት በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ ሳይቀር የዘር ማጥፋት እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል? በነ ዐቢይና ለማ ቴያትር አዳሜ ተደምረናል እያለ ሲደናበር የበላውና የጠገበው ሄዶ የራበውና ሁሉ ብርቁ መተካቱን፤ የቆላን ተወግዶ የሚያሳርረን መምጣቱን የታየንን ብንናገር ሁሉ እብደት ላይ ስለነበር የሚሰማ አልነበረም። እነሆ ዛሬ የለውጥ ሐዋርያዎቹ ለውጥ ማለት እኛን ማጥፋት ማለት እንደሆነ በአንደበታቸው ተገለጡ። ተንታኝ ዶክተርና ፕሮፌሰሮች ሳይቀር አርቲስት ሺመልስ «እኛ ቲያትረኞችም በቲያትረኞች ተበልጠናል» ያለውን ያህል ማስተዋል የላቸው። ከጋዜጠኛ እስከ ምሁር፤ በተቃዋሚ እስከ ሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሁሉም እኛን ለማጥፋት በታቀደም ሴራ ተደምረው ቄስ ሞገሴዎች ሆነዋል። እነሆ ዛሬ የለውጡ መሪና ሐዋርያ ተደርጎ በኛዎቹ ቄስ ሞገሴዎች ሳይቀር ሲደሰኮርለት የከረመው «ኢትዮጵያ ሱሴው» ሀሳዊው መሲህ ለማ መገርሳ እንኳን ሊለውጠን ሊያጠፋን እየሰራ መሆኑን በአንደበቱ የተናገረው ርዕዮት ሬዲዮ ምስጋና ይግባው ተርጉሞ አስደምጦናል። ለማ ሊያጠፋን እየሰራ መሆኑን የተናገረው በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ከዐቢይ አሕመድ ጎን ተቀምጦ ነው። ዐቢይም ለማ የአዲስ አበባ ሕዝብ ስብጥር ለመቀየር እየሰራ መሆኑን በተናገረው ላይ የምጨምረው የለኝም እሱ ጨርሶታል ብሎ ተጋርቶት አልፏል። በዚህ ነውረኛ ቢባል ሊገልጸው በማይችለው አይን የወንጀል ተግባር ለማ መገርሳ የአዲስ አበባን ሕዝብ ስብጥር ወይንም demography ለመቀየር አቅዶ እየሰራ መሆኑን፣ ለዚህም ተግባራዊነት 500,000 ኦሮሞዎችን ወደ ተፈናቀሉበት ወደ ሶማሌ ክልል መመለስ ሲችል አልያም ወደ ቅያቸው ወደ ሐረር ማስፈር እየተቻለ በአዲስ አበባና በዙሪያው ያሰፈሯቸው የአዲስ አበባን የሕዝብ ስብጥር ኦሮሞን በሚያበዛ መልኩ ለመቀየር በማሰብ እንደሆነ ፤ ከዚህ በተጨማሪ 500,000 የሚሆኑ ኦሮሞ የመንግሥት ሰራተኞችንም የከተማን የሕዝብ ስብጥር ለመቀየር ሲባል በከተሞች ማስፈሩን በአንደበቱ አረጋግጦልናል። እነ ቄስ ሞገሴ አሁንስ ምን ይሉ ይሆን? ለማ መገርሳና ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባን ሕዝብ ስብጥር ለመቀየር እየሰሩ መሆኑን በአንደበታቸው የተናገሩት ፕሮጀክታቸው ኦሮምኛ ለማይሰማው ሕዝብ መገለጡ በተለይ ለውጥ መጣ ብለው የዳኝነትና የፍትሕ ስርዓቱን የተቀላቀሉ እንደ መዓዛ አሸናፊ አይነት ሰዎች ለፍትሕ ያላቸው ቀናኢነት አልያም እንደከዚህ በፊቶቹ አገዛዝ አገልጋይ መሆን አለመሆናቸው የሚፈተሽበት testing moment ይመስለኛል። የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 269 የሕዝብን ስብጥር ወይንም demographyን ለመቀየር መስራት የዘር ማጥፋት እንደሆነ ይደነግጋል። ይህ ማለት የአዲስ አበባን ሕዝብ ስብጥር ለመቀየር በእቅድ ይዞ እየሰራ መሆኑን የነገረንን ለማ መገርሳን በዘር ማጥፋት መከሰስ አለበት ማለት ነው። የኢትዮጵያ የሕግ ባለሞያዎች የዘር ማጥፋት እያካሄደ ያለውን ለማ መገርሳንና ተባባሪውን ዐቢይ አሕመድን በዘር ማጥፋት ወንጀል ፍርድ ቤት ማቆም ባይችሉ ክስ መስርተው ታሪክ ይሰሩ ይሆን? አርቲስት ሺመልስ አበራ «ላለፉት 27 ዓመታት አፋችንን ሸብበን በመቀመጣችን በሀገራችን ብዙ ግፍና መከራ እንዲያልፍ ምክንያት ሆኗል፡፡ አሁን ግን ይህን አምባገነናዊ የሚመስል አካሄድ በአጭሩ ልናስቆመው ይገባል።ለውጡን ሁሉም በጥርጣሬ ልናየው» ሲል የተናገረው ማስተዋል የሚጣላ ሕሊና ይፈጥርባቸው ይሆን? የሚታይ ይሆናል!እኛ ግን እንደትናንትናው ሁሉ ዛሬም እንዲህ እንላለን… {[ዳ] ጠብቆ ይነበብ} ሙሴ መጣ ብለህ መለከት ስትነፋ፣የመጣልህ አ[ዳ]ኝ ከፈርኦን ከፋ።

Posted by Achamyeleh Tamiru on Tuesday, February 26, 2019

11 COMMENTS

 1. We will go do it in Gojam. But in Oromia you have no right to tell us what to. Your arrogance will get its end in the near future.

  Since1991 3 million Oromos were pushed out of the Finfinne and its surrounding in 4 directions. They were also robbed off their land & were made strangers in the same city. Now can you say why you don’t question that as a demographic engineering angaist the Oromo but this one is against you?

 2. We will not do it in your Gojam. But in Oromia you have no right to tell us what to. Your arrogance will get its end in the near future.

  Since1991 3 million Oromos were pushed out of the Finfinne and its surrounding in 4 directions. They were also robbed off their land & were made strangers in the same city. Now can you say why you don’t question that as a demographic engineering angaist the Oromo but this one is against you?

 3. አቻምየለህ ለማ ያሉትን ሰማሁት፣፣ አዎ ብለዋል ተቀጣጥሎ ካልተለጠፈ በቀር፣፣ የኔ መላምት እንዲህ ነው፣፣

  በመጀርያ ፩ ሚሊዮን አዲስ ነዋሪ እንኩዋንስ ዳርዳሩ ድፍን ሸገር አይችለውም ከአዳሚቱሉ ቢሾፍቱን ጠቅሎ ሸገር ወደአጎራባች ዖሮምያ ካልሰፋች በቀር፣፣ ይቺን የለማን ህዝብ አድን ምኞት ወይም ፕላን ሸገርን ወደዖሮምያ ማስፋት የተገነዘቡ የአክራሪዎች ስብስብ በቃል አቀባዮቻቸውና የፅልመት ወኪሎች በኩል ነገርዬውን አጣመው ፣ጠልፈው ለራሳቸው መሰሪ ፕላን ላጋጣፎ ሰፋሪ እያለ ሸገር ወደቢሾፍቱና ሌላው ዖሮምያ ልትለጠጥ ብለው እነሀቢባን አዝምተው ቢሆንስ? በጭራሽ አንፈቅድም ብለው ለማን ከሌላው ወገን ለመለየት ላጋጣፎን የተጠቀሙበት ቢሆንስ? ቢሆንስን እንክዋ እንደነ “ህዝባዊ ሰልፉ” አልወደውም ነበር ከለማ ስብእና አልሄድብህ ብሎኝ በጣም ተቸግሬ እንጂ፣፣ የከንቲባ ሀቢባ ምኞት ሆነ የሰበታው ምን እንደሆነ ይታወቃል? መቼስ የላጋጣፎን ሌላ ዘር አፈናቅላችሁ የሱማሌን ግዛት የራሴን ዖሮሞ ወገን አስፍሩልኝ ለማ ይላሉ ብዬ ህሊናዬ አይቀበለውም የፈለገውን የሱማሌው ዖሮሞ ሰፈራው ህጋዊ እንክዋ ቢሆን፣፣ በጭራሽ!!! ለምን? ትንሽ ከለማ ሰብአዊነት ጋር አይሄድማ እስካሁን ከምናየውና ከምንሰማው፣፣ ያውም ያለካሳና መቆያ ቦታ? ብዙ በየኢንተርኔቱ የሚናፈስ ስላለ ቆፍጣና የኦሮሞ ፈንጂ አምካኝ የሚድያ ሰው በየቀኑ እየመጣ አቅጣጫ የሚያስይዝ ቢኖር እንዴት ባማረ፣፣ ያ ታዬ ደንደአ ምን ውስጥ ገባ? እየገነባን ያለነውን መልካም ነገር በወሬ ልንፈታና ልናስፈታ? በበኩሌ በጭራሽ ህሊናዬ አይፈቅደውም፣፣ ያንተው መቻኮል ለኩነኔ እዛው ለህሊናህ፣፣ እነዚህ ቅን ወጣት መሪዎች ከመስመር እንኩዋ ቢወጡ መንጉዶ የሚሰሙ ስለሚመስለኝ አገርህን የምትወድ በሙሉ ዝመት በክፉዎችና ሙዋርተኞች ላይ፣፣ ወሬ አደል የፈታው ሰውን? መልካሙንና የሚበጀውን በማውራት ብቻ ሳይሆን በ መስራት የመጣብህን አደጋ ለማምከን ቆርጠህ ተነስ፣፣ እኛ ኢትዮጵያውያን በተፈጥሮ እናስተውላለን፣፣ ፅልመቶቹ ለ 27 አመታት አፍዝ ጨምረውብን እንጂ! ንቃ! ያልነቃውን አንቃ!! ሆን ተብሎ የነዚህን መልካም ሰዎች ገፅታ ያውም ከውስጥ “ወዳጆች” ጋር በመተባበር አክራሪዎች ለማጨቅየት ቆርጠው መነሳታቸውን አትርሱ፣፣ የአክራሪዎች ሴራ ይከሽፋል፣፣ እነሱም መጨረሻቸው ተለሳልሶ ለሁላችን የምትሆነን አገር ለመገንባት በተባበረ ክንዳችን ተዳክመው ሀሳባቸውን ይለውጣሉ፣፣ አቶ ቡልቻ ምነው ዳግም በተወለዱ፣፣ በቄሮዎቹ ግን አይፈረድም፣፣ ከጡጦ እስከ ጥብቆ ፣ ከለጋ እድሜ እስከ ጎልማሳነት ያሳለፉት በመከራ፣ ለህይወታቸው ሩጫ፣ አንዲትም ቀን ሳይደላቸው የማንነት ታሪካቸው ተዛብቶ ያደጉ ልጆች ናቸውና፣፣ በውጭው አለም ቢሆን በቴራፒስት መታየት ያለባቸው ልጆቻችን ናቸው፣፣ ስንቱን ክፉ ሰምተውም አይተውም አድገው በ ፩ አመት ኢትዮጵያ ብለው እንዲፎክሩላችሁ የምትጠብቁ፣ ካላችሁ የነሱን ህይወት ያልኖራችሁ ናችሁ፣፣ ጣት መቀሰር ቀላል ነው፣፣፣ ይቺንም ያህል ትንሽ እነ የለውጥ ሀይሎች መጥተው አይዙዋችሁ ስላሉዋቸው እንጂ የከፋ ይሆን ነበር፣፣ የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል ይባልን ልብ በሉ፣፣ ይህ ፈታኝ ወቅት ነው፣፣ ሁሉ ያገባዋልና አንድ ላይ በመከባበር እንሻገር፣፣ ደሞ የነለማ ካድሬ ነህ በሉኝ እነ ፌክ “ለማዎች”፣፣ ዛሬ ደሞ እናውርዳቸው እያለን ነው ፌኩ ለማ፣፣ እሱ ገብቶ መስመር ሊያስይዝልን፣፣ ያልታደለች ሀገር፣፣ innocent until proven guilty ይላሉ ነጮቹ፣፣ አቻሜ ሆይ የነ አክራሪ ተንኮል ከቶ አይገባችሁም፣፣ ይህን ለማና አቢይን ከሌላው ወገን ለማሳጣት የተጠቀሙበት ዘይቤ ነው ባጭሩ፣፣ እነሀቢባ ገብቱዋቸውም ሆነ ሳይገባቸው የአክራሪዎች የትሮይ በቅሎዎች መሆናቸው ነው፣፣ እናንተ ግን በጥሬው ሰውዬውን አማሩ፣፣ ምራቅ የዋጠ የነሳት ሀገር፣፣ ያሳዝናል፣፣
  አባዊርቱ ነኝ

 4. ውድ አባዊርቱ ይህ የምንወደው ዶር ለማ ንግግር ትልቅ ጥያቄ የሚፈጥረው በወቅቱ መስተዳደር ለገጣፎ በፊንፊኔ ወይም አዲስ አበባ ስር ከሆነ ነው:: ለገጣፎ ሃቢባ ከጅማ መጥታ የምታስተዳደረው በኦሮሚያ ክልል ከሆነ በትክክል ከምስራቅ ኦሮሚያ ከራሳቸው ክልል የተፈናቀሉትን ማዛወር ይችላሉ::በዚህ የዲሞግራፊ ማስተካከል ተቀባይነት ሲኖረው ኣሁንም ዲሞግራፊ ሃገራዊ ሲሆን በየክልሉ በአማራ ክልል የኦሮሞ ልዩ ዞን ሲፈቀድ በኦሮሚያ ክልል ያሉ አማሮች ብዙሃን በሆኑባቸው ግን ያለመኖሩ የወያኔ የተቀበረ ፈንጂ ነው ዶር ለማም ቀስ በቀስ ዳግማዊ ወያኔ ሊሆኑ ከህዝባችን ልብ ሊወጡ ነውና ይህን የሰሙ ወዳጆቻቸው ይምከሩ:: ይህ የማያባራ እልቂት ውጭ ያለንም ሼምሼም በየኣአደባባዩ ከማለት የበለጠ በቁጭት ዳግማዊ ወያኔ የሆነውን ሃይል ለመፋለም መቸምአንቦዝንም ::
  ዲጎኔ ሞረቴው የወረገኑ ልጅ ከድብልቅ ኢትዮጲያዊያን ማህበረ ግዮን ወጊቤ

 5. ዲጎኔ የኔ አረዳድ ላጋጣፎ ሸገር አካል ናት ከሚል ነው፣፣ የዖሮምያማ መሆኑዋ ያበቃው ከብዙ አመታት በፊት የ ዖሮሞ አርሶአደሮች በግፍ የተፈናቀሉ ጊዜ አልነበረም እንዴ? ያ ሁሉ ቅሬታና ትግል ለምን ይህ ሆነ ተብሎና ለማስመለስ መስሎኝ? አሁንስ ግራ ገባኝ ነገሩ፣፣ ይህ ውጭ የመቆየት ጣጣ ያመጣብኝ ድንቁርና መሆን አለበት፣፣ ይህ ከባድ ችግር ሳያመጣ በትኩሱ በርግጥም መታየትና እልባት ማግኘት አለበት፣፣ እነለማ መንገድ ሳቱ ነው የምትለኝ ዲጎኔ? በርግጥም ከባድ የማይመክን ፈንጂ ነው ትተውልን የሄዱት ሰዎቹ፣፣ ባለው አስተዳደር በጭራሽ ጣፎ ዖሮምያ አስተዳደር ውስጥ አልመሰለኝም፣፣ ቢሆንም እኮ አስተዳደሩ ዖሮምያ ነው ተብሎ አለ ምንም ባካፕ ሲስተም ምስራቁን ወገን እዚህ አስፍረው ሌላውን ማፈናቀል ከሆነ የፈለገ የክልል ህጋዊ ቢሆን አግባብ አደለም ከሰብአዊነት አንፃር፣፣ ፣፣ካደረጉትም አዲስ የመቁዋቁሚያ ህግ አስወጥተው በካሳና መጠለያ ሰጥቶ እንጂ የሰው ልጅ እንደ እቃ አይጣልም፣፣ እንዳልከውም ይህ ከባድ መዘዝ ያመጣል፣፣ ዬትኛውስ ህግ መላ አለው፣ ለነገሩ፣፣ አይ ጣጣችን፣፣ እንዴት የዚህን መዘዝ እነ ለማ ማስተዋል አቃታቸው? የወያኔን ህገአራዊት ለዚህ ተጠቅመው ያውም ልቦናቸው እያወቀ ከሆነ እጅግ ከባድ ስህተት ነው፣፣ያሳፍራልም፣፣ በስንቱስ ጉዳይ አፍረን ልንዘልቀው ነው? አይይ

 6. ኦቦይ ገመዳ መጋኛ ፣
  ድፍን ቅል ቅጥረኛ ።

  ክብር አባዊርቱ፣
  እንዴት ሰነበቱ ። (ፅሑፍዎትን አልፎ አልፎ ስለማነብ ነው)
  በተቻለ ሚዛናዊ ለመሆን ሰለሚጥሩ ፅሑፍዎትን አነባለሁ።
  ዛሬ እኔ ወገን ለይቻለሁ። ይቀጥላል፣

 7. አዲስ አበባ ምንም ቢባል ምንም የሸዋ መዲና ናት።የሽዋ ሰው ደሞ ቢበዛም ቢያንስም ኦሮምኛ ያዳምጣል ይናገራል። የአቶ ለማ መገርሳ ንግግር ባይተረጎምም ያዳመጠውና የገባው ድፍን ኢትዮጵያ ነው። አመት ባልሞላው ጊዜ ሱስ ምን እንደሆነ በቃል ብቻ ሳይሆን በድርጊት፣ ያለ ምስክር ፣ አድራጊው በአንደበቱ ነግሮናል። አልሆነም ብለን ብንከራከር ጉንጭ ማልፋት ነው ትርፉ።
  በዚህ አያያዝ የታቀደልን ገና ብዙ ነገር መኖሩን ተገንዝበን ለፍልሚያ መዘጋጀት ግዳጅ ነው።
  የባሰ አይመጣም ስንል እዚህ ደሞ ደረስን።

 8. አንደዚህ ያለ ሸር በኣዲስ ኣበባ ህዝብ ብሎም በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ መስራት ማለት የግፍ ግፍ ነው። በኣብይላይ የግድያ ሙከራ በተደረገበት ቀን ኣካላቸውን ለገበሩ አንዲሁም ህይወታቸውን ለመስጠት ወደህዋላ ላላሉ ፍቅራቸው አውነተኛ ለሆነ ህዝብ ክፍያው ተንኮል መሆኑ አጅግ ኣድርጎ ያሳዝናል። ኣብይም ሆነ ለማ አንዲሁም የወያኔ ቡቺሎች ሁሉ ኣንድ ቀን ወይ በምድር ወይ በሰማይ የስራቸውን ዋጋ ያገኛሉ። ይህ አውነት ነው። ግፍ ሰርቶ በምድር መኖር ይቻል ይሆናል። ነገር ግን ኣንድ ቀን ይህችን ምድር ሁሉም አየለቀቀ መሄዱ የማይቀር ነው። ያን ጊዜ ወይኔ ቢባል ትርፉ ጥርስ ማፋጨት ነው። ይልቅስ የበደላችሁትን ደግ ህዝብ ይቅርታ ጠይቁና ሰላምን በምድሪቱ ለማውረድ ሞክሩ። ያለዚያ ግን አግዚኣብሄር ወይ በምድር ኣለዚያም በሰማይ ዋጋች ሁን ይከፍላል። ዘረኞችም ዘሬ ወርቅ ነው ባላችሁት ኣፍ ታፍራላችሁ። ከጥላቻ ስካራችሁ ነቅታችሁ ንሰሃ በትገቡ መልካም ነው። የናንተ የጎሳ ፖለቲካ የትም ኣያደርሳችሁም።
  መጽሃፍ ቅዱስ አንደሚለው “ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ”
  በሚያልፍ ምድር መልካም ሰርታችሁ ብታልፉ ጥቅሙ ለራሳችሁ ነው። ነገር ግን በውሽት የዋሁን ስታታልሉ የሚመለከት ኣምላክ አንዳለ ቢገባችሁ ጥሩ ነው። ኣምላክ ልቡና ይስጣችሁ!

 9. የማይሆን ፈረስ ተማምነህ፣
  ለጨችግር ዳገት አልሆነህ፣
  እንዲያው ላይ ታች ትላለህ።
  ተው አዲስ አበቤ አቁመው ፣
  መጣብኝ ጉዲፈቻ ሞጋሳው ።
  “ስንሞት ኢትዮጵያዊ ነን ” ያለው፣
  አብይ የጋላ ወራሪው።

 10. Obo Gamadda,
  Eye yebalager geltu Weremo neger adro karia hasabu ende kebit siraw ye awurie afu zeraf libu fesam

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.