መታሰቢያነቱ ለነቆርጦ ቀጥል ርእዮት “ጋዜጠኛ” (ከአባዊርቱ)

ከለታት አንድ ቀን ባዳማ ከተማ
ጨፌ ተቀምጠው ክቡር አቶ ለማ
ይተልሙ ጀመር ወገን እንዲስማማ፣፣

ይህን መልካም ነገር ይህን ማስማማቱ
የፅልመት ውላጆች እነ የሰው ከንቱ
ጠምጥመው ጠላልፈው እኛውጋ ያሉቱ
በሳይበሩ ሰማይ ለማን ቅርጥፍ አርገው
አገርቤትም ያሉት ሁሉም ተማምለው
ያገሱብን ጀመረ ወገንተኛ ብለው፣፣

አንዴ ዶር አቢይ ሲሻቸው ታከለ
ልቤን ሀዘን ገባው ሊያነባም ከጀለ
አይምሮ ያለው ሰው ከቶም አልበቀለ፣፣

እስቲ ምን ይባላል ቆርጦ መቀጠል
የመንፈቁን ታሪክ ዛሬ ላይ ማዋል?
ለማን ለማጠልሸት እንዲህ መብሰልሰል?

እናንት መሰሪዎች ውስጥ ውጭ ያላችሁ
“ለማ ወገንተኛ ” በጭፍን ብላችሁ
በማታውቁት ጉዳይ በማያገባችሁ
ሰድቦ ለሰዳቢ ለማን የሰጣችሁ
ብትታመሙ እንክዋ እግዜር አይማራችሁ፣፣

እነዚህ መሪዎች እንዲህ እየሰሩ
ወገንተኛ ብሎ ጣትን መቀሰሩ
መስሉዋችሁ ከሆነ መልካም ስልጣኔ
ከዚህ በላይ ቅሌት አርጋለች ወያኔ?
በሰማይ በምድርም መጥፎ ነው ኩነኔ፣፣

ለተፈናቀለ ማዘን ትክክል ነው
በነለማ ትእዛዝ ብሎ ያለው ማነው?

27 አመት በተቦካ ነገር
ክቡር አቶ ለማን እንደዚህ መጋገር
የበታች ሹማምንት ባሰሉልን  ቀመር
ማንስ ደስ ይለዋል ከፅልመቶች በቀር??

ስለዚህ ወገኖች በጥልቅ እንመልከት
ያልተገራን ልሳን እልባት አርጉበት
ለማንም አይጠቅምም ደርሶ ስውን ንቀት

አክራሪን ሊያማልል በቤተሰብ ሸንጎ
የልቡን በልቡ አይምሮው ላይ አርጎ
ለማን ለመሳደብ እንደምን ተደርጎ??

ለዛሬው ይበቃል ብለው የሚሉቱ
በጣም ተከፍተዋል ኤታማዦር ዊርቱ
ይህ እኛን ካረገ የነለማ ካድሬ
እኛስ ግድየለንም አይወድም አጅሬ፣
ቀጥ ያለነውና ፍፁም ለሀገሬ፣፣!!!!

 

 

8 COMMENTS

 1. Eskinder Nega and the producer of the Reyot Media are not only racist, but also mentally abnormal. They are coward and uncivilized. They have been living mentally still in the 18th century. They can keep on their empty AKAKI SERREF! Their campaign against Oromuumaa ana afaan Oromoo will be nullified soon. Watch out!

  The ultra nationalists have been suffering from the mentality of racism like some of the former white south Africans who grew up in the culture of Apartheid. They write always here and their  an anti-Oromo thesis in order to justify their hatred regarding the Oromo nation and their anti-Oromo sentiments. But it cannot help them. Their “golden” time of discriminating, discrediting and uprooting the Oromo is up. Besides that they also try to promote the political ideologies of the organizations with anti-multinationality programs in order to sustain old thinking and backward political ideologies. 

  They are like Enboch in Lake Tana.  They will be updated soon. There is  no wonder that the Parasites  like these guys cannot understand mutual understanding and benefits. They are very selfish and self-centered. They want to have everything alone. First of all, they want to dehydrate their hosts step by step. Finally, they try to kill their hosts if they can. That is what we have been witnessing in Ethiopia in the last 140 years. Human parasites. We will bring it to end soon. Watch out!

  Every small and big ethnic groups in Ethiopia have been still demanding their own self rule against such backward and ever uncivilized mentalities.  The  persistent stubbornness of the ultra nationalists will help even more as a fuel in strengthening and speeding up the de-Amaharaization of the whole Ethiopian politics in order to substitute it with the politics of a true multinationalism. Watch out! We will have at least the following additional federal languages soon: afaan Oromoo, afaan Sidamaa , afaan Somalee,  afaan Afar and Tigrenga.

 2. “መታሰቢያነቱ ለነቆርጦ ቀጥል ርእዮት “ጋዜጠኛ” (ከአባዊርቱ)”

  Ha ha ha, liar and tribalist Abiy’s attack dogs targeting journalists.

  Comrades, now WE MUST ACT FAST, we should not give the tribalist Abiy regime time to entrench itself deep in Ethiopia.

  Legetafo and hiring policies, among others, have proven that the Abiy government has dropped the mask and is showing its true ugly tribalist face.

  So, now we should,

  1. demand THE RESIGNATION OF THE TRIBALIST ABIY GOVERNMENT, who gained the people’s support by preaching Ethiopiawinet but who advanced tribalism once in power.

  2. install A TRANSITIONAL NON-TRIBALIST GOVERNMENT ASAP.

  3. abolish tribalism.

 3. አባዊርቱ የጥንቱ የእናት ሃገር ኢታማጆር
  እንደደመና የከበቡን የሚለው ታላቁ መጽሃፍ አንተን የመሰሉትን በሳል የእውነተ ምስክሮችን ያካትታል::
  በዚህ ርእዮት ተብዬ የወቅቱን የለገጣፎን የህጐጥ ቤት ያለቅድመ ሁኔታ ማፍረስ የተፈተረ ትኩሳትን ለማጋግል የከረመውን የዶ/ር ለማ ንግግ ር በመጣቀስ የሚካሄደውን እኩይ ዘመቻ ለማጋለጥ ባልከው ላይ ሰሞኑን የከተብኩትን ጀባ ስልህ የበለጠ የቁርጥ ቀን ልጅ መሆንክን በማወቅና በማክበር ነው::
  የፌደራሊዝምና የከተሜነት(Urbanization) እውነቶች በክክፋት ሲዝመትባቸው
  በሃገራችን ኢትዮጲያ ለዘመናት የነበረውን ፖለቲካዊና መንግስታዊ ጽልመት ፈጣሪ የቀየረባቸው መልካም መሪዎች መታየታቸውን ከሊቅ እስከደቂቅ ከጳጳስ ደቀመዝሙር እስከኢማም ሙሻዘር በመመስከር ላይ ናቸው:: ሆኖም ግን ይህንን ለውጥ በጥቅምና ህልውናቸው ከመጣባቸው አንስቶ የለውጡን ዜናዎች ለትኩረት ፈላጊነት የሚጠቀሙ ጭምር በሂደት የሚታዩትን ጠቃሚ እውነቶች በየወቅቱ ከሚነሱ ትኩሳቶች ጋር በማያያዝ ያለመረጋጋት ያለመተማመን የሚፈጥሩ መኖራቸውን የሚረሱ ከታሪክ የማይማሩ ናቸው::

  የፍልስፍናናን ስነመለከት አዋቂው ቅዱስ አውግስቲን የተናገረው ለዚህ ጥሩ ገላጭ ነው::“We are too weak to discover the truth by reason alone” እውነትን በምርምር (አመክንዮ) ብቻ ለመረዳት በጣም ደካሞች ነን::

  ሰዎች ለራሳቸውም ሆነ ለሌላ የሚበጀውን እውነት በውስን አእምሯቸው በሚገምቱት ምክንያት ብቻ ሊረዱት በጣም ደካሞች ናቸው:: ምክንያቱም ስጋ ለባሹ በምርምር በጎ ነገሮችን ለዚህች ምድር ቢያስገኝም ቅንነትን ከፈጣሪ ካልታደለ ዘወተር በጥርጣሬ ለራሱ እውነት በሚመስለው ሃስት ራሱንም ሌላውንም ይበክላል ያላስፈላጊ ጥላቻ ይዘራል ወይም የቀደመ ጥላቻን ይቀስቅሳል ያስፋፋል::

  ጸሃፊው በዘመነ ደርግ በኮሌጅ ሳለ በVilagization በጣም የተጎዱና በህዝብ ብዛት የተፈጥሮ ሃብታቸው የተመናመነ ወገኖችን በተበታተነ ስፍራ የሚኖሩትን በአንድ አካባቢ በማስፈር ለመሰረታዊ ፍላጎቶች አቅርቦት የተመቸውን በተፈጥሮ ወደተሻሉ ስፍራዎች በመንግስት አስገዳጅነት ይሰፍሩ ነበር:: ሆኖም ግን በወቅቱ ውዝግቦች ተነስተው የጦፈ ውይይት በዚያ ዘመን ሳይቀር ሳይፈሩ በሚሞግቱ ሲቀርቡ ነበር:: በምክንያት ብቻ ቅንነት በሌለበት በሚደረግ ጥረት እውነቱ ሳይደረስበት አመታት ሲያልፉ ቆይቶ በተደረጉት ስራዎች ኑሯቸው ተሻሽሎ በዚህ ዘመን ለምስክርነት የበቁትን ለመስማት ሲበቃ በሌላው ወገን ተቃውሞ የቀረበበት ስጋትም በመታየት በመፈናቀል ሰዎች መጎዳታቸውን ከሚዲያ ተሰምቷል:: በዚያ ዘመን በተግባር ይውል ዘንድ የተዘመተበት ቪሌጃይዜሽን በብዙ ምክክር በፈቃደኛነት ተነሺዎቹም ሆነ ተቀባዮቹ ማህበርሰሰቦች በመስማማት ቢያደርጉት ኖሮ የመስራት የዳበረ ታሪካዊ ልምድ ያለው የህብረተሰባችን ክፍል ለዘመናት ከተጎሳቆሉ ስፍራዎች በመነሳት በተፈጥሮ በታደሉ ስፍራዎች ያለውን መልካም ሁኔታ በመጠቀም ለሀገራችን ትልቅ በረከት ለሁሉም በሚመች መልክ ባፈራን ነበር::

  ዛሬም የለውጡ መሪዎች በብሄር የተደራጁ ፓርቲዎች ወደሃገራዊነት ካላደጉ በብሄርና ዘር ስም ሃገር የመም ራቱ ሃሳብ ሊተገበር የማይችለውን ያሳሰቡትን ለብዙ ሃገሮች ታላላቆቹ አሜሪካና ጀርመን ለኣፍሪካና እስያ ሃገሮች ናይጀሪያ ፊሊፒንስና ኬንያ ለተመሳሳይ ችግሮች መፍትሄ የሆነውን የፌድራል ሲስተም ከወያኔ የጎሳና በቋንቋ ላይ የተመሰረተ ብቸኛው ስንኩል ፌደራል ተብዬ ሽንፈት ውድቀትጋር ማያያዛቸውና ፌደራሊስም በገዥው ፓርቲ ተሰረዘ ማለታቸው ብለው ማሳታቸውን ሳይ ብርቱካን መስሏቸው እምቧይ የገመጡትን የልጅነቴን ዘመን አብሮ አደጎቼና ያስታውሰኛል::

  በተመሳሳይ መልኩ ዶ/ር ለማ መገርሳ አኩራፊ የፖለቲካ ድርጅትች ወደሰላሙ ሂደት ይመለሱ ዘንድ በቅንነት ከወራቶች በፊት ያቀረቡትን የከተሜነት (Urbaniztion) በጎ ሃሳብ ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉትን ወደኣአዲስ አበባና አካባቢው ይሰፍሩ ዘንድ የተደረገውን ተገቢ ድጋፍ ከሰሞኑ የለገጣፎ እኩይ ድርጊት ራሳቸው ዶ/ር ለማ ለጥፋቱ ተጠያቂው የአካባቢው መስተዳደር መሆኑን የገለጹበት እያለ የቆየውን ዜና ተርጉመው በሌላ ኣውደህሳብ ላይ የቀረበ ደጋግመው የከተሜነት (Urbanization) ጥቅም የገለጹበትን የአንድ ብሄር መስፋፋትና የበላይነትን በመንግስት ስልጣን መጠቀም አስመስሎ ሰሞኑን ሲሰራጭ በጣም ያሳፍራል:: ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ውገኖቻችን በጎረቤት በጅቡቲ በኬንያ በርህራሄ በፍቅር ሲቀበሏቸው ማናችንም ስደተኞች ባለንበት ሃገር በፖለቲካ ይሁን በኢኮኖሚ በረደሰብን የተፈናቀልን የተሰደድን የተቀበሉንን ማነጻጸር ያቅተን ዳያስፖራዎች የዚህ የክፉ አሳች ፕሮፓጋንዳ ሰለባ መሆናችን ያሳዝናል::

  ስለዚህ መገናኛ ብዙሃን ለሰላምና መረጋገት ለሰው ልጆች በጎነት የተፈጠረና የሚሰራውን ያህል ይህን መስሉን የበጎ ለውጥ ሂደት መሪዎችን ሃሳብ ከሁነታው በማጣረስ ማቅረብ ማሳት ይቆም ዘንድ በተለይ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ የቀረቡትን ሁሉ ከማግበስበስ በመርህ ጥያቄዎ መቼ ለምን እንዴት ማን ምን ብለን ዜናውን እንፈትሽ ዘንድ አሳስባለሁ::
  በዲጎኔ ሞረቴው ሚድዌስት አሜሪካ

 4. @ Degone Moretew

  We can see here liar and tribalist Abiy’s attack dogs IN ACTION !

  Now, our top concern has to be TO NOT GIVE TIME to the enemy Abiy regime, and TO ACT FAST and FORCE HIM TO RESIGN.

  We have to act fast to save the ancient African country Ethiopia from disintegration and to prevent Abiy and ODP from causing more harm to the country.

  Abiy and ODP could now be plotting against Ethiopia with ferenjis,arabs and Eritrea. Abiy could daily receive encrypted secret messages from ferenjis and arabs through phone and internet that direct him how to act so that the goal of destroying the ancient African country could be achieved. The ferenjis and arabs have their agents in Ethiopia who are monitoring developments in the country.

  Ethiopians can not trust Abiy anymore.

  The high activity of germans in Ethiopia in recent weeks, such as visits by corporations like VW and Lufthansa and the “emergency landing” (could be fake) of the german president in Bole during a trip to Africa, could be signs that it is the germans who are directing Abiy and who daily send him encrypted messages. The germans would be very pleased to destroy Ethiopia after they destroyed Yugoslavia. So, we have to be very careful with Abiy, and demand his immediate resignation and the immediate installation of a transitional government of patriotic Ethiopians to save the ancient African country from destruction by Abiy and his german and other foreign handlers.
  We have an emergency situation in Ethiopia now.

 5. @Lema;
  you are a rabid Woyanne cyber cadre of the illiterate sort! Keep your fervent anti-Oromo rhetoric for your illiterate TPLF cadres from Deddebit. You can not convince a single soul other than them. “Ethiopians can not trust Abiy anymore”! you write, and you are the only “Ethiopian” shouting alone. Pathetic!

 6. @ Abba Caala

  I am not anti-Oromo or anti any Ethiopian tribe. I am anti Abiy and his ODP because they gained the people’s support by preaching Ethiopiawinet but who advanced tribalism once in power.

 7. @Lema,
  You are not only anti everything and anything ዖሮሞ; but also anti your own self. That is why you are this restless and gallop through the cyber field like a wild horse. A gelding at that.
  You don’t wanna know the ዖሮሚፋ translation.

 8. @Lema; “they gained the people’s support by preaching Ethiopiawinet but who advanced tribalism once in power.” Did you expect ‘Amhara supremacy’ would be advanced when they “preached” Ethiopiawinet? And can you explain what you mean by ‘tribalism’?

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.