ሰሞኑን በሚዲትራኒያን ባህር ከሰጠሙ አፍሪካውያን ውስጥ አስከሬናቸው የተገኘው የ24 ሰዎች የቀብር ስነስርአት ተካሄደ

ማንነታቸው ያልታወቁት ሟቾች አስከሬን ማልታ ውስጥ በክብር እንዲያርፍ ተደርጓል።

የኢትዮጵያ፣ የሶማሊ፣ የኤርትራና ሌሎችም አፍሪካውያን በቀብር ስነስርአቱ ላይ ተገኝተው ሀዘናቸውን ገልጸዋል።

የሟቾቹ ዜግነት በውል ባይታወቅም፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባወጣው መረጃ ኤርትራውያን፣ ኢትዮጵያውያን፣ ሶማሊያውያንና ሌሎች አፍሪካውያን ይገኙበታል።

Source:: Ethsat

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.