አሳዛኝ ሁኔታ እየተፈጠረ ይመስለኛል…ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም

አሳዛኝ ሁኔታ እየተፈጠረ ይመስለኛል… !! ”

“…..ነገሩ በንግግር ደረጃ: ለማ መገርሳንም ስሰማ (በተለይ ለማ መገርሳ!) በዘር ፖለቲካ ላይ: በጣም ጫን ብሎ: ተቃውሞ ድምፅ ያሰማ ይመስለኛል–እኔ እንደሰማሁት:: አብይ እንደሱ [እንደ ለማ] ያህል ባይሰማኝም: እሱም አንድ ላይ ናቸው ያሉት::

ነገር ግን ይህ ዲስኩር ነው:: በዲስኩር ደረጃ ግሩም ናቸው:: በተግባር ደረጃ ግን: የሚሰራው: የምናየው ሹመቱንም: ምኑንም ስንመለከት: የምንገንዘበው እልተለውጥንም:: ያው ነው:: መንግዳችን ያው ነው:: የዘር መንገድ ነው የያዝነው:: ላለፉት 40 ዓመት ከሄድንባቸው ጉዞ: እንዲያው መንጥቆ የሚያወጣን: ደረጃ ላይ ደርስን ስንል: ቀስ ቀስ እያለ እንደገና የሚደፍቀን ሁኔታ ውስጥ እየገባን ነው:: እናም አሳዛኝ ሁኔታ እየተፈጠረ እንደሆነ ይመስለኛል::

የእነ ለማና አብይ አብዮት እተቀለበሰ ነው ለማለት ይቻላል [ይመስለኛል]:: ደግሞ ሌላ ስው ቀልብሶባችው አይደለም:: እራሳቸው [ለማ+ አብይ] እየቀለብሱት ነው:: ”

— ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም

13 COMMENTS

 1. የሃገሪቱ እድል ፈንታ ክትግርኛ ተናጋሪ ጠባብ ብሄርተኞች ጥርቅም ወደ ኦሮሞ የሥልጣን ናፋቂዎችና ኦሮሚያ የምትባል ሃገር አለች እያሉ ለዘመናት ሲያላዝኑ የኖሩ አክራሪና ቋንቋን ተገን በማድረግ ራሳቸውን ላሰባሰቡ ሃይሎች መፈንጫ ሆናለች። የጨነቀው እርጉዝ ያገባል እንዲሉ እንጂ የኦሮሞ ጭፍን ፓለቲከኞች ከወያኔ ቢከፉ እንጂ አይሻሉም። በሃገር ቤትና በውጭ ምን ያህል አፍራሽ ስራ ሲሰሩ እንደነበር እናውቃለን።
  ለማ መገርሳ በመሰረቱ በወያኔ የአገዛዝ ሥር ስልጣን ላይ የነበረ ከጊዜ መሻገት የተነሳ ወያኔ በህዝቡ ግፊት ጫና ሲበዛበት የአቶ ለማና የዶ/ር አብይ ቡድን በዚሁ ሃይል ተፈናጦ የተቀመጠ የሃይል ስብስብ እንደሆነ ክጊዜ ወደ ጊዜ ግልጽ እየሆነልን ነው።
  እውቁና አስተዋዮ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ለማና አቢይ ለውጡን እየቀለበሱት ነው ማለታቸው እውነት ያለበት ንግግር እንጂ ከሚያልፍ ወንዝ የተጨለፈ ወሬ አይደለም። ለማስረጃ ያህል የሚከተሉትን ላቅርብ። በየጊዜው በስልጣን ላይ የሚሾሙት በአመዛኙ ኦሮሞዎች ናቸው። ወያኔን ጠላን ማለት ሁለገብና ሃገራዊ አስተያየት ያላቸው የትግራይ ልጆች ሃገር አይመሩም ማለት አይደለም። የሃገሪቱም ቁልፍ ቦታዎች በኦሮሞዎች ብቻ እንዲያዙ አንፈልግም። ይህ ትልቅ ስህተት ነው። ባንድ በኩል ወያኔ እያወገዙ በሌላ በኩል የራስን አሰራርና መንግስታዊ አወቃቀር ኦሮምኛ ተናጋሪ ብቻ ማድረግ ከቁራሽ የተረፈቸውን ሃገር እሳት ውስጥ ይከተል። ሁለተኛ – በምን አይነት ሂሳብ ነው በአንዲት ሃገር ውስጥ ሁለት አይነት ብሄራዊ መዝሙር የሚኖረው። በቅርቡ አቶ ለማ በተገኙበት የኦሮሚያ ብሄራዊ መዝሙር ተብሎ ሲዘመር ስሰማ አቶ ለማ ዛሬም በህልም ዓለም እንደሚኖሩ ነው የተረዳሁት። ኦሮሚያ ብሎ ሃገር የለም። ሶስተኛ – በአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ኦሮሞዎችን ብቻ ለማስፈር የሚደረገው ይፋና የሰውር ደባ ያጨራርሰናል እንጂ አዲስ አበባ የሁሉ ከመሆን የሚያግዳት ምንም ሃይል አይኖርም። አራተኛ – በሚኒሶታ የተከፈተው የኢትዮጵያ ካውንስላ መ/ቤት ሲመረቅ ለምን አቶ ለማ መረቁትና ምረቃውን የኦሮሞ እረቻ በአል አስመሰሉት? የቢሮው መከፈት የሚያገለግለው ሁሉን ኢትዮጵያዊ አይደለምን? ሚኒሶታ የኦሮሞ አክራሪ ጠባቦች መናህሪያ መሆኗ እየታወቀና ባለፈውም ጠ/ሚ በሚኒሶታ ተገኝተው ዲስኩር ሲያሰሙ የገጠማቸውን አቶ ለማ እያወቁ ወደ ሚኒሶታ በማቅናት ለቢሮው መከፈት መገኘታቸው አፍራሽ እንጂ ገንቢ አይደለም። ለምን ዶ/ር ደብረጽዮን፤ ወይ አቶ ገድ ወይም ደግሞ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤት ሌላ ሰው አልተላከም። ግን ይህ የሆነው በድንገት አይደለም። በሴራ ነው። ኢትዮጵያዊነትን በሚያወግዙ የኦሮሞ ጠባብ ብሄርተኞች ፊት ኦሮሞው ፕሬዚዳንት ቢሮ ሲከፍቱ። የኦሮሞዎች አንድ የድል ገድል ነው። ኦሮሞዎችና የኦሮሞ መሪ ነን የሚሉ ስመ ምሁራን በረጋ መንፈስ ለሁሉም እኩል የሆነች ሃገር እንድትኖር መሥራት አለባቸው። ካልሆነ ህልማቸው እውን ሲሆን መገዳደላችን ይቀጥላል። ጊዜው ሳይመሽ ዶ/ር አብይ አልሰማሁም አላየሁም ከማለት ይልቅ የኦሮሞ ጠባብ ብሄርተኞችን ሃገር አፍራሽ ተግባር እንዲገታ አለዛም ቀሪው ህዝብ በስውር የሚሰራውን እንዲያውቅ ቢያደርጉ ለሁላችን ይበጃል።

 2. Before the transformation in EPRDF celebrates its first year anniversary, we have never expected that such a big fault line have been created among the key players in the change. There will be no winner in such a game of conspiracy except that it will bring misery to the people. I think those poletical parties and poleticians who were working together to change the poletical land scape of Ethiopia to bring justice and democracy have still the time to be back on the right track. They shouldnot let hard liners to interfer in the ongoing poletical change and reverse it thereby denying all the Ethiopian people to see the realization of the anticipated dream.
  THE CLOCK IS TICKING.
  URGENT ACTION IS AWAITED.

 3. አቶ ለማን በዚህ ደረጃ ይዘቅጣሉ ብዬ ገምቼ አላውቅም ነበር::
  ” ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ” ነው ያሉት የድብቅ አጀንዳቸውን ለመሸፈን ኖሯል እንዴ ?
  የምናናየውና እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ እኮ የኦነግ አጀንዳ ነው:: ኦነግ ትጥቅ የፈታው አጀንዳው እንደሚፈፀምለት ቃል ስለተገባለት ነው እንዴ?

  ዶ/ር ዓቢይም ቢሆኑ ከላይ እስከ ታች በቁልፍ ስልጣናት ላይ የመደቧቸው ኦሮሞዎችን ብቻ ለይተው ነው::
  ለምሳሌ ያህል:-
  ✔️ጠ/ሚ ኦሮሞ
  ✔️ ፕሬዚደንት ኦሮሞ
  ✔️ የውጪ ጉዳይ ሚ/ር ኦሮሞ
  ✔️የጠቅላይ አቃቤ ሕግ ፕ/ት ኦሮሞ
  ✔️ የመከላከያ ም/ ኢታማዦር ኦሮሞ
  ✔️የጉምሩክ ባለሥልጣን ኦሮሞ
  ✔️የአ/አ ከንቲባ ኦሮሞ
  ✔️የጠ/ሚ/ር ጽሕፈት ቤት ሓላፊ ኦሮሞ
  .ወዘተ.
  እና ምን እየሆነ ነው ያለው?

 4. The obstacles of the reform of PM Abiy Ahmed are those mindless ultra nationalists of Amhara. You were only against the TPLF because you lost the system of Menilik. Now you are dreaming to get it back. You are very foolish. If you don’t want to support and work with the moderate Oromo like Abiy Ahmed and Lema Megerssaa we have alternative choices for you, for example the OLF. It is very simple that the Qeerroos will endorse and support the OLF and will teach you unforgettable lessons. Period.

  The ultra nationalists of the Amahara like the ugly Eskinder Nega, the producer of Reyot Media and their associates have been suffering from the mentality of racism like some of the former white south Africans who grew up in the culture of Apartheid. They cry always loudly? Why do they misuse the hospitality of the Oromo? We have been hosting and treating all ethinc groups from different  parts of Ethiopia all over Oromia equally with love and respect. The other Ethiopians are very thankful for our heartfelt hospitality and empathy. But the backward ultra nationalists don’t have the terminologies  like thankfulness, appreciation, gratefulness, recognition and valuations in their culture and vocabularies. They are just possessed by the spirit of greediness and egocentricity like tapeworms. In simple language they are inhuman. The racists are aways like snows. They can be dissolved with a minimum heat.  That is why the ideologies of the Apartheid, Nazi and segregation were eradicated. Likewise the ideologies of the ultra nationalists in Ethiopia will be eroded soon. Watch out!

  The ultra  nationalists are like Enboch in Lake Tana. They will be uprooted soon. There is  no wonder that the Parasites  cannot understand mutual understanding and benefits. They are very selfish and self-centered. They want to have everything alone. First of all, they want to dehydrate their hosts step by step. Finally, they try to kill their hosts if they can. That is what we have been witnessing in Ethiopia in the last 140 years. Human parasites. We will bring it to end soon. Watch out!

 5. በርግጥ የፕሮፌሰር መስፍን ስጋት የሁሉም ሃገሩን የሚወድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ስጋት ነው። አምላክ እኚህን አዛውንት ምሁር የኢትዮጵያን ውድቀት ሳይሆን መነሳትዋን ሳያዩ እንዳይሞቱ የዘውትር ጸሎቴ ነው። ከማንም በላይ ሃገራቸውን ያገለገሉ ምሁር ናቸውና። እንደሚታወቀው ዶ/ር አቢይ ወደስልጣን ሲመጣና ስለኢትዮጵያ ዳግም በመሪዋ አፍ ሲነገርና የአንድነት ጮራ ሲፈነጥቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ከዳር እስከዳር እንደተደሰተ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው። ውጭ ሃገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሁሉ በደስታ የተስፋ ጎህ እንደቀደደ ያወሩ ነበር። ለሃገሩ እድገት የማይመኝ ሰው ምናልባት ሳጥናኤል የተጠናወተው ብቻ ነው። ዶ/ር አቢይ ወደአሜሪካም ሊጓዙ ሲያቅዱ እረ ጊዜው ገና ነው ብንልም አልሰሙንም። ሄደው ሲመለሱ ግን በጅጅጋ የተከሰተውን ግጭት አስመልክቶ ንግግር ሳያደርጉ ከሳምንት በህዋላ ተራ ሰው መስለው ከደብረጽዮን ጋር አቡኑን ሲጎበኙ በቴሌቪዥን አየናቸው። ምን እንደተፈጠረ ባናውቅም ጥሩ ሁኔታ እንዳልሆነ መገመት ግን አያዳግትም ነበር። ለውጡ ገና ሳይጠነክር በየሳምንቱ የተለያዩ ተቃዋሚ ሃይሎችን ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እየተገኙ መቀበል ተጀመረ። ጽንፈኛው በግብጽ የሚደገፈው ጃዋርና ኦነግም ወደሃገር እንዲገቡ ተደረገ። ሃገሪቱ ከሰሜን በወያኔ ከመሃል ሃገርና ከምእራብ በኦነግ መተራመስ ጀመረች። ፖለቲከኛ ላልሆነ ሰው እንኳ እነዚህን አፍራሽ ሃይሎች ወደሃገር ቤት በብርሃን ፍጥነት እንዲገቡ ማደረግ ግራ የሚያጋባ ትእይንት ነበር። እነዚህን ጽንፈኛ ቡድኖች ለማስደሰት እየዋለ እያደር አብይና ለማ አቋማቸውን መቀያየራቸውን ተያያዙት። ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው፤ ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ ያሉት ሁሉ ከዲስኩር አላለፈም። ህይወታቸውን እንኳን ሳይሳሱ የሰጡትን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በቡራዩ፤ በለገጣፎና ለገዳዲ እዬዬ ብለው እንዲያለቅሱና በአንድ ጀምበር ለጎዳና ተዳዳሪነት ሲዳረጉዋቸውም አየን። የኢትዮጵያ ህዝብ እነዚህን ሃይሎች በቃችሁ ካላለ እንደወያኔ 27 አመታት ረግጠው ለመግዛት የሚያግዳቸው ነገር ያለ አይመስለኝም። ምናልባት ደርግንና ወያኔን ያስንቁ ይሆናል። የህዝብ ቆጠራና ምርጫ ጊዜው አይደለም። ምን አስቸኳይ ነገር መጣና ነው የኢትዮጵያን ህዝብ መቁጠር ያስፈለገው? የበጀት ጉዳይ ከሆነ አሁን ያለውን ስታትስቲክስ ተጠቀሙበት። 6 ሚሊዮን ህዝብ ያለው ክልል 30 ሚሊዮን ካለው ጋር እኩል በጀት መመደቡን አቁሙ።ምርጫን በተመለከተ ማን የት ሄዶ ሊወዳደር ነው? ሃገር ሰላም ሲሆን ሲረጋጋ ነው ምርጫ የሚደረገው። አሁን በዚህ ሁኔታ እንዴት ሆኖ ነው አማራው ኦሮሚያ ሄዶ የሚወዳደረው ወይም ኦሮሞው ትግራይ ሄዶ ምረጡኝ የሚለው? ምነው ባይቀለድ? ይልቅስ ህዝቡን በመጀመሪያ አረጋጉት። ድሮ ድሮ በየክልሉ የሚኖረው ህዝብ ነበር በፍርሃት የሚናጠው፤ ለኦነግ ምስጋና ይግባውና ዛሬ ፍርሃቱ አዲስ አበባም ገብትዋል። እረ በፈጠራችሁ ህዝቡን ምን ሁን እያላችሁት ነው?!!

 6. @Gamadaa
  What is bad in ultra nationalism? In my opinion, Ultra nationalism is good. It’s a good thing. It emphasises the fact that a person is proud of his/her country of birth. On the other hand, xenophobia is dangerous. You said, “Other Ethiopians are very thankful for our heartfelt hospitality and empathy”. Who are other Ethiopians? You’re divisive and xenophobic. Do you remember what the people of Gondar said when woyane was killing young Oromo protestors? They said, “The Oromo blood is my blood!”They shouted this in front of blood thirsty agazi soldiers. If you have the terminologies like thankfulness, appreciation, gratefulness, recognition, and valuation, you would have said good things about them instead. You, Jawar and OLF leaders are trying to insite genocide in our country, because your propaganda is no different from radio mille collines.

 7. Mesfin W. Mariam; senility added to retardedness! His negativity stems not from genuine analysis of current political situation, but from his lack of attention he used to get from all past regimes.

 8. መሥፍን ሆይ፣፣ ለርሶ አይነገርምና ነው እንጂ የዘነጉት ጉዳይ አለ፣፣ አቢይና ለማ መሬት ላይ ያለውን የኢሀዴግ መዋቅር ሸረው ቁልፍ ቀርቶ ተራውን የስራ ቦታ እንደህጋቸው መሰረት ዖሮሞው ለዖሮሞ አማረውና ትግሬውም እንዲሁ፣ እያረጉ ካልሆነ ምን ተለወጠ ገና ? ለማ መገርሳ ከተጉለትና ቡልጋ ሰራተኛ ሊቀጥርሎት ነው ታድያ ለሸገር ወይስ ምን ተአምር ተፈጠረና ነው ሰውን ነርቨስ እያረገው ያለው? ከስብጥር ዜጋ ለመቅጠር ገና እኮ አገራዊው ፓርቲ አልተዋቀረም፣፣ ወይም ኢሀዴግ መክኖ ምርጫ ገና አላደረግንም፣ እንበልና ለማ ከየሌላው ክልል ቢቀጥር አክራሪው ቀርቶ ለዘብተኛው ባደባባይ አይሰቅሉትም? አሳዛኝ ወቅት ነው፣፣ ምናልባት የመፈናቀሉ ጉዳይ ከሆነ ባስቸኩዋይ መፍትሄ መገኘበት አለበት፣፣ ችግሩ በሁሉም ክልል ነውና፣፣ የዖሮምያው በጣም መድልዎ ካለው ክቡር አቶ ለማ ላንዴም ለመጨረሻ በዚህ ጉዳይ በግንባር ቃለመጠይቅ ተደርጎላቸው ቢያብራሩት ለሁላችንም ግልፅ ይሆናል፣፣ ህዝቡም በወሬ አናፋሾች አይበረግግም ነበር፣፣ በበኩሌ በለማና አቢይ ላይ ተስፋ ለመቁረጥ እንጃ ገና ብዙ ምልክት ማየት አለብኝ፣፣ ለማና አቢይም ይህን ጉዳይ በግልፅና ፊትለፊት ተጋፍጠውት ጥልቅ ትንታኔ እንደሚሰጡበት እፀልያለሁ፣፣እነዚህ ሰዎች ብቅ ብለው የውስጥ ካኒቴራዎቻቸውና ፓንት በቀር አሁንም ለብሰውት ያለው የኢሀዴግን ካባ መሆኑን ቢያስረግጡና ካባው ህጋዊ በ ሆነ መንገድ እስኪወልቅ ህዝቡ እንዲታገስ ቢያሳስቡ ይበጃል፣፣

 9. Mootumaa,

  The ultra nationalists of Amhara behave every where like a parasite. They are not thankful. They want to have everything alone. We have to search for something which may help as remedy before it will affect us extremely. Their greediness is not only limited in Ethiopian territories, but also in abroad. For example, they claimed one part of a city around Wishing DC to have alone for themselves by renaming it as little Ethiopia. 

 10. Abba Caala and Gamadaa
  Abba – your attempt to discredit Professor Mesfin W. Mariam’s opinion is lame and driven by political blindness and pure hate. It is you and your kinds that are retarded and clueless about the political situation in the country. The fact is you are writing such divisive opinion while living in a pluralistic society somewhere in the west. Those who think and breath the political wind of their kind along their ethnicity, language and regions are narrow minded group with malignant sickness. Those are the ones that need to be uprooted for the benefits of the masses. Gamadaa and Abba please think again, there is only four types of blood. The blood of every creature on this universe is within those groups. If the Oromos are suffering because of repressive regimes the rest of Ethiopia suffers with them. The cause of justice and freedom is not a local issue. It is a universal one. Your pride of ethnicity can be nullified by a simple genealogical DNA test showing you are not what you think you are. However, for narrow minded ethnically drunk morons their world is their village. The time telling the rest of the world badmouthing Ethiopia and asking for sympathy in Churches and other avenues is over. The world now knows better. No one listens your fabricated moaning any longer.

 11. We are talking not about blood, it about cultural heritages and basic human rights. We have been embracing all human beings without differentiation. Therefore, you have to respect our human rights. No negotiations on such matters and on the ownerships of our ancestorial soils, Oromia. Period!

 12. Gamadaa – All I am saying is we need to be objective and realistic about Ethiopian politics. What you are saying is, you would like to keep what is yours and form a region or country called Oromia, that is inclusive to Oromo speaking people. No such ambition will bear fruit. I sense you are learned person. If you look around the globe there are a few issues that tear families apart with much bloodshed and tears. The leading cause is tribalism and ethnic conflict. The second is blind religion. A religion that teaches and apostatize by any means necessary. The third cause for conflict is the inequalities among the haves and have nots. All of these elements exist in Ethiopia. They are the main cause of friction between our people directly and indirectly sometime assisted with outside hands. Even if we take at face value your ancestral claim, it becomes invalid because this will cause bloodshed among the very people you are advocating to help. It is a zero sum proposition!
  Listen my brother – Please read these two books: 1. Political Tribes (group instinct and the fate of Nations) by AMY CHUA 2. Vanishing Frontiers by Andrew D. Selee. After reading these two books, if your stance is unchanged, I suggest you see a psychiatrist. There is always a temporary relief through medicine. That may help you to clear your head momentarily.

 13. Dear Bekele Shimelis,
  Please make corrections and stop lying. You did not list those who did not fit your little agenda.
  ዶ/ር ዓቢይም ቢሆኑ ከላይ እስከ ታች በቁልፍ ስልጣናት ላይ የመደቧቸው ኦሮሞዎችን ብቻ ለይተው ነው::
  ለምሳሌ ያህል:-
  ✔️ጠ/ሚ ኦሮሞ = mother Amhara
  ✔️ ፕሬዚደንት ኦሮሞ = Amhara
  ✔️ የውጪ ጉዳይ ሚ/ር ኦሮሞ = Tigre
  ✔️የጠ/አቃቤ ሕግ ፕ/ት ኦሮሞ = Amhara
  ✔️ የመከላከያ ም/ ኢታማዦር ኦሮሞ = half Amhara
  ✔️የጉምሩክ ባለሥልጣን ኦሮሞ
  ✔️የአ/አ ከንቲባ ኦሮሞ
  ✔️የጠ/ሚ/ር ጽ/ቤት ሓላፊ ኦሮሞ = Amhara

  Satenaw,
  Please publish my comments. I don’t understand why I have to remind you of this. You know I don’t need to post in Satenaw.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.