በኦሮሚያ በተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ተደረጉ

ትናንት እጣ የወጣባቸው የኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የተገነቡ ናቸው በሚል የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በእጣ እንዲተላለፉ ማድረጉን በመቃወም ዛሬ በኦሮሚያ በተለያዩ ቦታዎች ሰላማዊ ሰልፎች ተደርገዋል፡፡

ሰላማዊ ሰልፎቹ በጉደር፣ ሆለታ፣ ሮቤ፣ ሸሸመኔ፣ ጭሮና ሌሎች ከተሞች ተደርገዋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በትናንትና ዕለት ለልማት ተነሺ አርሶ አደሮች የኮንዶሚኒየም ቤቶች ያለ እጣ እንዲሰጣቸው መወሰኑን ገልጾ ነበር፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.