አዴፖን ከማውገዝ ይልቅ ይገባል ማገዝ

አዴፖ ከኢህዲግ አባል ድርጂቶች ልዩ የሚያድርገው በህውሀት ይፈላጭ ቆራጭነት ዘመን በአመራር ስጭነት የነብሩት እነ በረከት እና አዲሱ ለገስ ወዘተ ሙሉ በሙሉ የህውሀት ተወካዮች ሆነው በመቆየታቼው እና እነርሱን ከራሱ ላይ ለማራገፍ እልህ አስጨራሽ ትግል ማደረግ ትጠብቆበታል :: ከዚህ በጟላም ህውሀት ከደህዴን እና ኦዴፖ በላይ ስትጋልበው የኖረችውን ብአዲንን ያሁኑን አዴፖ ለማዳከም ሙሉ ሀይሏን እና ትኩረቷን እዚህ ድርጂት ላይ አድርጋ በእብድ መስል ስላይውቿ እና አማራን በመከፋፈል እርስበእርሱ ወደ ጦርነት እንዲገባ እስትራቴጂ በመንደፍ እና መሳሪያ በማቀበል አሁን ድረስ ትጣደፋለች :: አዴፖ ለ27 አመትግፍ የተፈፀመበትን ክልል በኢኮኖሚ ወደማልማት እንዳይሼጋገርም የህውህት የተንኮል መርሀግብሮች መስናክል ሆነውታል ::
በአሁኑ ሰአት አዴፖ የህዝቡን ደህንነት እና ስላም ማስከበር ቅድሚያ የሚስጠው በመሆኑ በዚህ ዘርፍ ለሚከውነው ተግባር ከወገን በኩል ( የአማራ ወጣት ) እናግዝህ ሊባል ሲገባ አዴፖን መስደብ እና ማናናቅ አማራን ለህውሀት ባርነት ማዘጋጄት መሆኑን አብዛኛው የማህበራዊ ሚዲያ የአማራ አክቲቪስት በውል አልተገነዘበም ::
እንዲያውም ህውሀት ካስማራችው 15,000 social media ስራዊቷ ባልተናነስ ከእነርሱ ጎን በየዋህነት የትስለፉ ስለአማራ እያስቡ ግን እንቅልፍ አጥተው በግራ እናበቀኝ በኢህዲግ አጋር ድርጂቶች ጦር የሚወጉትን የእዴፖ አመራሮች የሚዘልፉ ስውችን ስራ ማየት አሳዛኝ ነው ::
ያም ሆነ ይህ ህውሀት በዘመናዊመሳሪያ የታጠቀ ጦር ስታዘጋጂ አዴፖ ቤተክርስቲያን ቆሞ የቅዳሴ ፀበል እያዘጋጄ ህውሀትን ከመፋለም ይልቅ : በቅዱስ ፀበል ለመርጭት አስቦ ዳዊት እየደገመ የሚጠብቃት አይደለም :: እባካችሁ የአማራ አክቲቪስቶች ቢቻላችሁ አዴፖን በርታ በማለት ገብታችሁ አግዙ ካልያ ድምጹን አጥፍቶ ስራውን ይስራበት ውግዘቱን አቁሙለት ::

የመሬት ዘራፊወች ዛሬ ጦርነት ለመክፈት መዘጋጄታቼው የህልውናቼው ማክተሚያ ዋዜማ ላይ መሆናቼውን ያሳያል እናሁሉም የአማራ ህዝብ ራሱን አዘጋጂቶ እንድ ሆኖ እንቅስቃሴያቼውን ሊመክት ይገባል ::
ድል ለአማራ ህዝብ : ውርድት ለህውሀት !
ልያ ፋንታ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.