ባህር ዳር ማርሚያ ቤት ምክንያቱ ባልታወቀ ምክንያት በተነሳ እረብሻ የማረሚያ ቤቱ ሕወት ጠፋ

በባህር ዳር ማረሚያ ቤት መነሻው ባልታወቀ ጉዳይ በእስረኞች እና በፖሊሶች በተነሳው ግጭት ቁጥሩ በውል ያልታወቀ እስረኛ በጥይት ተመቷል:: እስካሁን ስንት ሰው እንደሞተ ባይታወቅም እስከ አሁኗ ሰአት ድረስ የባህር ዳር ዩንቨርስቲ ሆስፒታል (ጥጥበ ግዮን) ብዛት ያለው በጥይት የተመታ እስረኛ በመግባት ላይ ነው::

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.