ኢህአዴግ እንዲህ ወጣቱን በመከላከያ አፍሳ ስታበቃ ልማቱ እንዲቀጥል ኢህአዴግን ይምረጡ ትልሃለች

ኢህአዴግ እንዲህ ወጣቱን በመከላከያ አፍሳ ስታበቃ ልማቱ እንዲቀጥል ኢህአዴግን ይምረጡ ትልሃለች በነገራችን ላይ የምትመለከቱት ምስል በዛሬው እለት ጨርቆስ አካባቢ የተነሳ ሲሆን አፈሳው በጨርቆስ ዛሬም ቀጥሏል:: ወጣቶችን አፍሶ ፌዴራል ፖሊስ በ4 ከባድ መኪናዎች ሞልቶ ወዳልታወቀ ቦታ ወሰደ። ከታፈሱት ውስጥ ብዙዎቹ በሊቢያ የተሰውት ወገኖቻችን ዘመዶችና ጓደኞች ናቸው።