ብአዴን(አዴፓ) ለሌላ ዙር መከራ አሳልፎ እየሰጠን ነው፡፡አዲሶቹ ተረኞች በሁለት እግራቸው ሳይቆሙ በፊት መላ ሊባል ይገባል

በመከላከያ ውስጥ ብሔርን ለማመጣጠን ታስቦ በተካሄደው አዲሱ ወታደራዊ ሪፎርም የተገኙ ውጤቶቹ በአጭሩ ሲዳሰሱ።
የመከላከያ አራቱ ዕዞች:-

1. ሰሜን ዕዝ:-

አዛዥ—- ሜ/ጄ ጌታቸው ጉዲና (ኦሮሞ)
ምክትል—- ብ/ጄ አማረ ደብሩ (አማራ)
ሎጅስቲክ—– ብ/ጄ ከድር አራርሳ (ኦሮሞ)
አስተዳደር—— ብ/ጄ ገ/እግዚአብሔር በየነ (ትግራይ)

2. ምዕራብ ዕዝ:-

አዛዥ—- ሜ/ጄ አስራት ዲኔሮ (ደቡብ)
ምክትል—- ብ/ጄ አሰፋ ቸኮል (አገው)
ሎጅስቲክ—– ብ/ጄ ወዲ ሙሉ (ቅፅል ስም ነው) (ትግራይ)
አስተዳደር—— እንዳልካቸው ገ/ሚካኤል (ኦሮሞ)

3. ምስራቅ ዕዝ:-

አዛዥ—- ሜ/ጄ ዘውዱ በላይ (አገው)
ምክትል—- ተስፋዬ ወ/ማርያም (ደቡብ)
ሎጅስቲክ—– ብ/ጄ መሰለ ሸለሞ (ደቡብ)
አስተዳደር—— ብ/ጄ ዱባለ (ኦሮሞ)

4. ደቡብ ዕዝ:-

አዛዥ—- ሜ/ጄ ምዑዝ መኮንን (ትግራይ)
ምክትል—- ብ/ጄ ሰለሞን ኢቴፋ (ኦሮሞ)
ሎጅስቲክ—– ብ/ጄ ኩመራ ነገሬ (ኦሮሞ)
አስተዳደር—— ገ/ሕይወት ሱስንዮስ (ትግራይ)

ዕዝ ላይ ብሔር ማሰባጠሪያው ቀመር:-

ስድስት ኦሮሞ፣ አራት ትግራይ፣ ሦስት ደቡብ፣ ሁለት አገው እና አንድ አማራ።

*****************

በኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ታሪክ፤ በምክትል ኤታማዦር ሹምነት እና በኦፕሬሽናል ኃላፊነት ወንበር ስር ከፍተኛው ስልጣን የጠቀለሉት ሰው:-

ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ (ኦሮሞ)።

በስራቸው የታቀፉት ተቋማት:-

ዘመቻ መምሪያ፣ መረጃ መምሪያ፣ መሀንዲስ መምሪያ እና መገናኛ መምሪያ።

የጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ፅ/ቤት ኃላፊ——— ኮሎኔል ተስፋዬ (ኦሮሞ)

**************

ሌላኛው ቁልፍ ሹመት:-

የአየር ኃይል አዛዥነት—- ብ/ጄ ይልማ መርዳሳ (ኦሮሞ)

(አዛዡ ቁልቁል የሚያዟቸው መኮንኖች ሲኒየር እና በማዕረግ የሚበልጧቸው ናቸው)።

****************

የሪፎርሙ ቀማሪ:-

የጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር——- ብ/ጄ ተሾመ ታደሰ (ኦሮሞ)

******************

የመከላከያ የሰው ሃብት አስተዳደር——— ሜ/ጄ ሀጫሉ ሸለሙ (ኦሮሞ)

የመከላከያ የሎጂስቲክ መምሪያ ኃላፊ——– ሜ/ጄ ኩምሳ (ኦሮሞ)

የሪፐብሊካን ጋርድ አዛዥ——— ሜ/ጄ ብርሃኑ በቀለ (ኦሮሞ)

*******************

(ምንጭ: ፍትሕ መፅሔት አንደኛ
ዓመት ቁጥር 18 መጋቢት 2011 ዓ.ም.)

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.