በተከሰከሰው አውሮፕላን ላይ የነበሩ መንገደኞች ዝርዝር

32 ኬኒያውያን18 ካናዳዊያን፣ 9 ኢትዮጵያውያን፣ 8 ጣልያውያን፣ 8 ቻይናዊያን፣ 8 አሜሪካውያን፣ 7 እንግሊዛውያን፣ 7 ፈረንሳውያን፣ 6 ግብፃውያን ሲሆኑ ከ5 የኔዘርላንዳውያን ውስጥ 4ቱ የተባበሩት መንግስታት ፓስፖት የያዙ መንገደኞች መሆናቸው ታውቋል፡፡
4 ህንዳውያን፣ 4 የስሎቫኪያ ዜጎች፣ 3 የኦስትሪያ ዜጎች፣ 3 ስዊድናውያን፣ 3 የራሻውያን፣ 2 የሞሮኮ ዜጎች፣ 2 የስፔናውያን፣ 2 ፖላንዳውያን፣ 2 እስራኤላውያን፣ 1 የቤልጄማዊ፣ 1 ኢንዶነዌዥያዊ፣ 1 ኡጋንዳዊ፣ 1 የሜናዊ፣ 1 ሱዳናዊ፣ 1 ሰርቢያዊ፣ 1 ቶጓዊ፣ 1 ሞዛንቢክ ዜጋ፣ 1 ሩዋንዳዊ፣ 1 ሶማሊያዊ፣ 1 ኖርዌያዊ፣ 1 የጅቡቲ ዜጋ፣ 1 አየርላንዳዊ፣ 1 የሳኡዲ ዜጋ እንደሆኑ ተገልጿል፡፡ (EBC)

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.