“ለአገርና ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የቀድሞው ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከዕርቀ ሰላም ኮሚሽኑ ቢገለሉ መልካም ነው።” – አክሊሉ ወንድአፈረው

ለአገርና ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የቀድሞው / ኃይለማርያም ደሳለኝ ከዕርቀ ሰላም ኮሚሽኑ ቢገለሉመልካም ነው።” – አክሊሉ ወንድአፈረው

2 COMMENTS

 1. “ለአገርና ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የቀድሞው ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከዕርቀ ሰላም ኮሚሽኑ ቢገለሉመልካም ነው።”
  እስማማለሁ። አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ አመኔታቸውን የጣሉ ሰው ናቸው። ለህወሓት አፈቀላጤ ከመሆን አላለፉም።
  ሕዝብ ተቃውሞ ሲያሰማ ታድኖ እንዲያዝ እንዲገደል ያዘዙ ናቸው። የተናገሩት ተቀርጾ አለ። ሁሉም ሰው ሰምቶታል።
  አስገድደውኝ ነው ቢሉ ማንም አያምናቸውም። ዕርቀ ሰላም ውስጥ እርሳቸውን መጨመር የሚበጀው ለአገር ሳይሆን
  ሕዝብ ለዘረፉና ላሰቃዩት ነው። “ይቅርታ” በሚል ወሬ ሌላ የባሰ ግፍ እንዳይሠሩ መታገድ አለባቸው። ለአገር ቅን የሚያስቡ
  ሁሉ ተግተው የኃይለማርያምን መመረጥ መቃወም አለባቸው።

 2. ሀይለማራም ደሳለኝ ፣ የስ ማን ነው( yes mena ) በስልጣን ዘመኑ እሽ ብሎ ከመታዘዝ ውጭ ምን አደረገ ???
  እንደውም ተወዳጅ እና ታማኝ ባሪያ ለመሆን ትግራይ ድረስ በመሄድ ወያኔዎቹን እናንተ ለኢትዮጵያ ህዝብ የዎላችሁት ውለታ የከፈላችሁት መሰዎት መቼም ከፍለን አንጨርሰውም ብሏል ፣ ታዲያ ይህ ሰው ነው እርቅ ሰላም ኮምሺን አባል የሚሆነው ???
  ለመሆኑ ፈሪያ ወያኔ ነው ወይስ ወጣሪውን ???
  ለፈራውማ ለውያኔ እሽ እያለ እየታዘዘ አገርና ህዝብ አወደመ።
  ፈጣሪው እማ ቢፈራ ለእውነት ይሞት ነበር ።
  ስለዚህ ለስራው ወንጀል እና የውንጀለኞች ጉዳይ አስፈፃሚ በፊርማው አፅዳቂ ስለነበር. ለፍርድ መቅረብ እያለበት በድርቅ ሜዳልያ በሽልማት መሸኘቱ ወያኔ ሌቦችን እንደሚያበረታታ የሚያስመሰክር ነው።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.