ህወሓት ያቦካውን ሉጥ ኦህዳዴ ሲጋግር፤ ብአዳን ማገድ ያቀብሊሌ!! ጎበዜ ! በኢትዮጵያ ከአሁን በኋሊ ከመሸ፤ ተመልሶ አይነጋም !! (አሥራዯው ከፈረንሳይ)

መግቢያ :

በዙህ መጣጥፌ ያሇወትሮዬ በጥያቄ መጀመሩን መርጫሇሁ :

  • ሇመሆኑ ሶርያ ከኢትዮጵያ ምን ያህሌ ትርቃሇች ?!
  • የመንስ ከኢትዮጵያ ርቀቷ ምን ያህሌ ነው ?!
 • ጎረቤታችን ሶማሉያስ ?!
 • የነዙህን አገራት ሁኔታ ያጤነ፤ የማንኛውም አገር ሕዜብስ በእሳት መጫወት ይገባዋሌ ?!

ዯግሞስ !

 • የኦቦ ሇማ መገርሳ ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው ! አባባሌ በቅጽበት ወዳት ተነነ ?! ወይስ ከበፊቱም ሇሽንገሊ ነበር ?
 • የጠ/ምኒስትር አብይ አህመዴ ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዜቦቿን ይባርክ !” የሚሇው ምኞትና ህሌም ምነው ባጭሩ ተቀጨ ?!

ወይስ ባንዴ ወቅት፤ አቶ መሇስ ዛናዊ ሇትግራይ ኢትዮጵያዊ ወንዴሞቻችንና እህቶቻችን፤ “እንዯ ወርቅ በዕሳት ከተፈተነው ከትግራይ ህዜብ በመፈጠሬ እኮራሇሁ” ብሇው፤ የትግራይን ህዜብ የአፍ ጮማ እንዲስቆረጡ፤ አብይ አህመዴም በተራቸው፤ በዙያው በሚያዲሌጥ ጭቃማ መንገዴ፤ መጓዘን መረጡ ?!

የመዯመሩ አባዛ :

ከጠ/ ምኒስትር አብይ አህመዴ ጋር አብረን ተዯምረናሌ እያለ፤ አብይና የሇውጥ ፈሊጊው ቡዴን ቀን ሲገነቡ የዋለትን፤ ማታ ማታ እንዯ ጃርት እየቆፈሩ በማፍረስ፤ ከሕዜብ አጣሌተው፤ የተጀመረውን ሇውጥ ሇመቀሌበስ፤ ላት ተቀን የሚሠሩ፤ መሰሪዎች መኖራቸውን አጢነዋሌ ?!

የመዯመሩ አባዛ በጎሣ ኮታ ብቻ እየተሰሊ፤ ዕውቀትና ችልታ ሇላሊቸው ሰዎች፤ እንዯ ጠበሌ መታዯለ፤ የሚያመጣውን ችግር፤ የሇገጣፎ ሕዜብ መፈናቅሌ፤ በቂ ማስረጃ ሆኗሌ::

የመዯመር ጭንብሌ አጥሌቀው፤ ከመሬት ስበት በከፋ፤ ጠ/ምኒስትሩንና ቡዴናቸውን ወዯ ታች የሚጎትቱ፤ ቦርቧሪዎችን በብብታቸው አቅፈው ብዘ ርቀት መጓዘ እንዯማይችለ በመረዲት፤ ከጎሣ ኮታ ይሌቅ፤ ሥሌጣን ዕውቀትና ችልታ ሇተካኑ፤ አገራዊና ወገናዊ ፍቅር ሇተሊበሱ ዛጎች በመስጠት፤ ተነጣጥሇን ከመጥፋት ይሌቅ፤ አብረን በመዯጋገፍና በመከባበር እየሠራን፤ አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዜባችንን እዴናገሇግሌ ቢያዯርጉ፤ ያን ጊዛ ” ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዜቦቿን ይባርካሌ ” !!

ክቡር ጠ/ ምኒስትር ! ጎሠኝነትና  ረኝነት በሚሰበክባት አገር አንዴነትን፤ ላቦች በነገሡበት ምዴር ብሌጽግናን፤ ጦር በሚሰበቅባት አገር ሠሊም፤ አይኖርምና: ኢትዮጵያን በምርቃት ብቻ እንዯማያቀኑ ተገንዜበው፤ የህወሓትን ብቻ ሳይሆን፤ የኦህዳዴ፤የብአዳንና የዯህዳን፤ ቱባ ቱባ ላቦችን፤ በሌመና ሳይሆን በተግባር በሕግ የበሊይነት ሇፍርዴ በማቅረብ፤ ኢትዮጵያን በብዘ ቢሉዮን ድሊር ዕዲ  ፍቀው፤ ዴሃው ሕዜባችንን እያስራቡ፤ የ ረፉትን የኢትዮጵያ ሃብት እንዱመሇስ ያዴርጉ::

ላሊው ግሌጽ እንዱሆንሌን የምንሻው ጉዲይ :

 • ሇመሆኑ! ጠ/ ምኒስትሩ ማነው ?! አብይ አህመዴ ወይስ ጃዋር መሃመዴ ?!

ሌክ እንዯ አቶ መሇስ ዛናዊ፤ በፈሇገው ጊዛ በቴላቪዥን መስኮት ብቅ እያሇ፤ በመቀመጫው ሊይ በመቁነጥነጥ፤ እጆቹን እያወናጨፈ፤ ጣቶቹን ቀስሮ ሕዜብ ሲያስፈራራና፤ ሁለንም አክሳሪ የሆነ የጎሥና የ ር ፖሇቲካ ሲረጭ፤ ምነው አዯብ ግዚ የሚሌ መካሪ፤ ወይም ህግ ጠፋ ?!

 • ጃዋር የሚዴያ ባሇቤት ነኝ ባይ ነው ፤ መሌካም እንኳን ሆነ ! ሇመሆኑ የገን ቡ ምንጭ፤ ከየት ? ከማንና ? እንዳት ተገኘ ?!
 • ከጃዋር በስተጀርባ አብሮነታችንን እየናደ ፤ የጎሣና የ ር ግንብ የሚገነቡሌንስ እነማን ናቸው ?!
 • ጃዋርና የጃዋር አይዝህ ባዮች፤ ከምርጫው በፊት፤ በምርጫው ወቅትና፤ ከምርጫው በኋሊስ ምን እየዯገሡሌን ነው ?! ጎበዜ ! ጠርጥር፤ በገንፎ ውስጥ አይጠፋም ስንጥር፤ እንዱለ ሆኗሌና::

ከራሳቸው በስተቀር፤ ማንንም የመወከሌ ህጋዊ መብት የላሊቸው፤ የፖሇቲካ አመንዣኪዎች፤ የስሌጣን ቋንጣ ሇመቀሊወጥ ስሇፈሇጉ ብቻ ፤ ከያለበት ተጠራርተው ሕዜባችንን በጎሣና በ ር ፖሇቲካ ሲያምሱ ምነው ሃይ የሚሌ አካሌ፤ ወይም ህግ ጠፋ ?!

ተ ቅዜቀው የሚያነቡ የእናት ጡቶች፤ ሇጆሮ የሚሰቀጥጥ የሕፃናት ሇቅሶ፤ የሃ ን ጉም የቋጠረ የአባቶች ትካዛ፤ ዯስታን ሳይሆን ሃ ን ሇማጨት የተዯገሠሇት ወጣት፤ በማህፀኗ ተስፋን ሳይሆን ሞትን አርግዚ፤ መከራን ሇመውሇዴ የምታጣጥር እንስት ሇማየት ምነው ተቻኮሌን ?

በሕብረ ብሄር ሌጆቿ ተጎናጉና ውብና ያማረች፤ ጠንካራና ጤናማ ኢትዮጵያን በማየት ፈንታ፤ በጎሣ ካራ ተገዜግዚ የተበጫጨቀች፤ዴሃና ዯካማ ኢትዮጵያን ማየት፤ የማንኛችንም ምርጫ ይሆናሌ ብዬ ስሇማሊምን ተስፋ አሌቆርጥም :: አሁንም ጊዛው ገና ስሊሌመሸ፤ ሇአንዴነታችን አብረን  ብ እንቁም:: አንዴም ቀን ብትሆን ዕዴሜ ናትና !!

ወገኖቼ ! ሇሠሊም እንጂ ሇጠብ ምክንያት ሞሌቷሌ፤ ውሃ ቀጠነም ብል መጣሊት ይቻሊሌ:: ትሌቁ አዯጋ

ከአሁን በኋሊ በኢትዮጵያ ውስጥ በሚፈጠረው ችግር፤ አሸናፊና ተሸናፊ አይኖርም፤ በእርግጠኝነት መናገር የሚቻሇው ነገር ቢኖር፤ ሁሊችንም ተሸናፊዎች እንዯምንሆን ነው ::

በዙህ ሁሊችንም ከሳሪዎች በምንሆንበት የጥፋት ጎዲና፤ የጎሳና የ ር ፖሇቲካ እያፏጩ፤ ላሊውን አግሊይ በሆነ ንፉግ ፖሇቲካ፤ እሽኮሇላ በመጨፈር፤ ተራው የእኛ ነው፤ ወይንም ጊዛው የእኛ ነው የሚለን፤ የአስተሳሰብ ዴንክዬዎች፤ ያሌተረደት ወይም ያሌታያቸው ጉዲይ ቢኖር፤ የአስተሳሰብ አዴማሳቸውን ሳያሰፉ፤ የጎሣ ጥብቆ ሇብሰው ፤ የ ረኝነት ጋቢያቸውን እያራገቡ፤ አብሮነታችንን በመናዴ፤ ብዘ ምዕተ ዓመታት ወዯ ኋሊ ጎትተው በዴቅዴቅ ጨሇማ፤ እኛንና እራሳቸውንም ጭምር፤ ሁሊችንም አብረን የመቃብራችን አፋፍ ሊይ መቆማችንን ነው::

ጠባብ በሆነ አስተሳሰብ፤ ሁለን አግሊይና፤ አብሮነትን የሚሸረሽር፤ አገር አጥፊ የጎሣና የ ረኝነት ፖሇቲካ እያቀነቀኑ፤ ኢትዮጵያን የመሰሇ ሕብረ ብሔር፤ ትሌቅና ባሇ ብዘ ታሪክ፤ ብልም የአፍሪካውያን የነፃነት ቀንዱሌ፤ በጀግኖች ሌጆቿ ዴሌ አዴራጊነት፤ የዓሇም አቀፍን ቀሌብ የሳበች፤ ውብ አገር ማስተዲዯር በእጅጉ ያዲግታሌ ::

ሰሞነኛ የፖሇቲካ ሱቅ በዯረቴዎች፤ ጊዛው ያሇፈበት የፖሇቲካ ሸቀጣቸውን፤ ከያሇበት ሸክፈው በመምጣት፤ ኢትዮጵያንና ሕዜቧን፤ ቤተ ሙከራ ሇማዴረግ ከሚያዯርጉት አጉሌ መሯሯጥ፤ እንዱቆጠቡ ከወዱሁ እንመክራሇን እናሳስባሇንም ::

ምን ቢቸግረው፤ ምንም ያህሌ ቢራብ፤ ይህ ኩሩ ሕዜብ፤ አክ! ብል ወዯተፋው አስከፊ ስርዓት ዲግም እንዯማይመሇስ፤ ጉሮሯቸውን እየተናነቀ፤ ሆዲቸውን እየጎረበጠ፤ ቢያስቸግራቸውም ሉውጡት የሚገባ ሃቅ መሆኑን እንነግራቸዋሇን ::

ሇ27 ዓመታት የችግራችን መንስኤ የሆነውን፤ የ ርና የጎሣ ፖሇቲካ የሚያራምደ፤ የዚሬው የመፍትሔ አካሌ ሇመሆን እንዯሚቸገሩ ስሇምናውቅ፤ በጎሣ አንቀሌባ እንዯታ ለ፤ በኢትዮጵያ ሕዜብ ጀርባ ሊይ እሹሩሩ እያሌን እንዯማናቀብጣቸው፤ ቁርጣቸውን ከወዱሁ ይወቁ :: አገርና ሕዜብ፤ የሚገባውን ክብርና እንክብካቤ ማግኘት ሲገባው፤ በአጠያፊ የጎሣና የ ር ፖሇቲካ ሉታመስ አይገባም::

ጥሊቻ ሲነግሥ ፍቅር ይኮስሳሌ፤ ጎሠኝነት ሲያብብ አብሮነት ይጠወሌጋሌ፤ በመንዯርና በክሌሌ ዯረጃ ብቻ ስናስብ፤ አገር ይከስማሌ፤ ህዜብ ከህዜብ ይጋጫሌ፤ ዯም መቃባት ይመጣሌ፤ ይህ እንዲይሆንና በወገኖቻችን ሊይ ግፍና መከራ የምንጋብዜ፤ አገር ገዲይ ትውሌዴ እንዲንሆን በእጅጉ እንጠንቀቅ ::

ባሇንበት በዙህ 21ኛው የስሌጣኔ  መን፤ ዓሇም ወዯ ትንሽ መንዯርነት ተቀይራ፤ ሁለም ነገር በፀሐይ ፍጥነት፤ በሚሇዋወጥበት፤ የሳይንስና የቴክኖልጂ  መን፤ በጎሣ አጥር ተከሌሇው፤ በመንዯር ዯረጃ በመተራመስ፤ ጥሊቻ የሚያገሱ ኮርማዎችን፤ ሌንጠየፋቸው ይገባሌ:: በአገር፤ በክፍሇ ዓሇምና:በዓሇም አቀፍ ዯረጃ፤ በሁሇንተናዊነት ( universalist ) ዯረጃ ማሰብ የተሳናቸው፤ የአስተሳሰብ ሰንካሊዎች በመሆናቸው፤ ሰው ብቻ ሳይሆን፤ ግኡዞ መሬትም በእጅጉ ትጠየፋቸዋሇች ::

ማሳረጊያ

ህወሓት በ’ራሱ አምሳያ ጠፍጥፎ የፈጠራቸው፤ ጎሣንና  ርን መሠረት ያዯረጉ፤ ኦህዳዴና ብአዳን የተባለ የጎሳ ዴርጅቶች፤ በቅርቡ ኦዳፓ እና አዳፓ የሚሌ የዲቦ ስም አውጥተናሌ ቢለም፤ ሁሇቱም የተፈጠሩት፤ እንዯ ህወሓት ከጅብ ቆዲ በመሆኑ፤ ቅኝታቸው አሁንም ያው የጥንቱ ዓይነት፤ እንብሊው እንብሊው የሚሇው ስሇሆነ፤ የኢትዮጵያን ህዜብ በ ርና በጎሳ ፖሇቲካ እያባለ፤ አንደ በላሊው ወገኑ ሊይ ጦር እየተማ  ፤ ህይወት በየዕሇቱ ይቀጠፋሌ፤ ብዘዎች ከመኖሪያ ስፍራቸው እየተፈናቀለ ሜዲ ሊይ ፈሰዋሌ:: ዚሬ በአራቱም የአገሪቷ ማዕ ን፤ የሚቃጠሌ ቤት፤ የሚቀጠፍ ሕይወት፤ የሚ ረፍ ሃብት፤ ከስፍራው የሚፈናቀሌ የህዜብ ብዚት አግሪቱን አጥሇቅሌቋሌ ::

ህወሓት ከነ ዯንዯሳም ላቦቹ፤ የትግራይን ሕዜብ እንዯ ዋሻ ወይም እንዯ ጫካ ቆጥሮ፤ በትግራይ ሲወሸቅ፤ አሽከሮቹ ኦህዳዴና ብአዳን ዯግሞ፤ ህወሓት ያቦካውን ሉጥ (የጎሣና የ ር ፖሇቲካ) ኦህዳዴ ሲጋግር: ብአዳን ዯግሞ የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ፤ ኢትዮጵያዊ ወንዴሞቻችንና እህቶቻችንን ሇማገድነት በማቅረብ ይማግዲሌ ::

አክሳሪ የሆነውን፤ የጎሣና የ ር ፖሇቲካ፤ ሂትሇር በጀርመን፤ ሞሶልኒ በጣሉያን፤ ሞክረውት ትርፉ፤ ሇብዘ ሚሉዮን ሕዜብ ዕሌቂት፤ ሇመሊው ዓሇም የኢኮኖሚ ዴቀት እንዯነበር፤ ከታሪክ መማር ያቃታቸው፤ የአስተሳሰብ ዴሃዎች፤ ዚሬ በኢትዮጵያ እንዯ መፍትሔ በመቁጠር፤ እንዯ ኮሶ ሉግቱን ሲፈሌጉ፤ እንቢ ! የማሇት አቅምና ዴፍረቱ፤ ሉኖረን ይገባሌ ::

የአስተሳሰብ ዴህነት ከዴህነቶች ሁለ በእጅጉ የከፋ በመሆኑ፤ በአንዴነታችን አብረን፤ ጠንካራና፤ የበሇፀገች አገር ዛጎች መሆን ስንችሌ፤ ሁሊችንም ተበታትነን ዯካሞችና ዴሆች ሆነን ሇመሞት አንቸኩሌ::

በአንፃሩ፤ ሇኢትዮጵያ አንዴነትና ሌዖሊዊነት፤ ሇዛጎች ሰብአዊ መብት መከበርና ሇእኩሌነት፤ ቆመናሌ የሚለት የአንዴነት ኃይልች፤ ግማሾቹ ቆመው ማንቀሊፋት ብቻ ሳይሆን፤ ተኝተው ሲያንኮራፉ፤ ላልቹ ዯግሞ፤ ከጎሣ ፖሇቲካ አቀንቃኞች ጋር፤ የተቧዯኑ በመሆናቸው፤ ቀን ጠብቀው ሚዚን ወዯ ዯፋበት ሇመሇጠፍ፤ ወይም ሇመንሸራተት፤ ያዯፈጡ መሆናቸውን ስናይ በእጅጉ እናዜናሇን::

ዴሃው ገበሬና ሠራተኛ፤ እራሱ ሳይማር፤ ግብር እየከፈሇ በነፃ ያስተማረው፤ ምሁር ተብዬ በበኩለ፤ አዴፍጦ አጎንብሶ እየበሊ፤ አገሩና ወገኖቹ፤ እራሱም ጭምር አስጊና ቀውጢ ወቅት ሊይ ሆነው፤ ከምቾት ክሌለ ስንዜር ታህሌ ርቀት እንኳን ፈቀቅ ሇማሇት ያሇመዴፈሩ፤ በጣም ከማሳ ኑም በሊይ በእጅጉ ያሳፍራሌ !!

 • የጨው ተራራ ሲናዴ :ሞኝ ይስቃሌ፤ ብሌህ ያሇቅሳሌ ልሬት ፀጋዬ ገብረመዴህን ዴሌ ሇኢትዮጵያ ሕዜብ !

እግዙአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዜቧን ይባርክ !!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.