ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የጌዲዮ ማኅበረሰብ አባላትን ሁኔታ ተዘዋውረው ጎበኙ

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት ወደ ገደብ ወረዳ በመጓዝ በጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ የጌዲዮ ማኅበረሰብ አባላትን ሁኔታ ተዘዋውረው ጎበኙ። ተፈናቃዮቹ ቅሬታቸውን ለጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ አቅርበዋል:: በአሁኑ ሰዓት ጠ/ሚሩ ከተፈናቃዮቹ ተወካዮች ጋር ረጅም ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ።

ፌዴራል መንግሥት ከዞንና ክልል አስተዳደር ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ በቀረበ ጥሪ መሠረት በብሔራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስተባባሪነት ከመጋቢት 2 ቀን 2011 ጀምሮ አስቸኳይ የምግብና ሌሎችም አስፈላጊ አቅርቦቶችን ለተረጂዎች በማድረስ ላይ ይገኛል፡  – PMOEthiopia

1 COMMENT

 1. Bullshit !

  It is Abiy’s tribalism policy that is creating such problems.

  The Abiy government itself is the cause of the problem.

  The Abiy government is preventing non-tribalist political groups from operating in Ethiopia.

  The Abiy government, another Western puppet, is now behaving like dictatorship.

  Abiy, who preached Ethiopiawinet to get the Ethiopian people’s support but practiced tribalism once in power, has proven to be a liar and tribalist.

  Now it would be better to demand from Abiy:

  either he abolishes the Killil system or he resigns.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.