ኢትዮጵያ የአፄ ቴዎድሮስን ሹሩባ ከእንግሊዝ ተረከበች::

ኢትዮጵያ የአፄ ቴዎድሮስን ሹሩባ ከእንግሊዝ ተረከበች::ርክክቡ የተካሄደው የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶክተር ሂሩት ካሳው በተገኙበት በለንደን ነው:: ዶክተር ሂሩት እንግሊዝ የወሰደችውን ሌሎች ቅርሶችንም እድትመልሰም ጥያቄ አቅርበዋል::

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.