የወሎ ከሚሴ ህዝብን እንታደግ (ላኮመልዛው ይርጋዓለም ታደሠ)

ላኮመልዛው


ወሎ ሁሉን አቃፊነቱ ማሳያ እንደኛው የከሚሴ ኦሮሞ ብሄረሰብ አንዱ ነው ለዘመናት በአንድነት በመተሳሰብ የወሎ አማራዎች እና የወሎ ኦሮሞወች የሚኖሩበት ነው ዞኑ የሚመራው በአማራ ክልል መንግስት ስር ሲሆን የመንግታዊ ስራዎችም በአማራ ክልል በጀት ነው የሚንቀሳቀሰው የሚተዳደረው።ከቅርብ አመታት ቡሀላ የህዝቡን አብሮነት የሚሸረሽሩ እኩይ ተግባሮች በስፋት ታይታዋል አሁን ለሚታየው የግጭት መንስኤ የሆነው ከጥቂት አመታት ጀምሮ ውስጥ ለውስጥ ስራወች ተሰርተዋል ይሄም የክልሉ መንግስት የበዛ ቸልተኝነት የወለደው ችግር አሁን ላይ ቀግልፅ እየታየ ይገኛል ።ከሁለቱም ከኸሎ አማራውም ኦሮሞውም ወገን ሁኖ ከስሜታውነት በፀዳ ችግሮችን ማየት ይጠይቃል ችግሩን በዘሌቄታው ለመፍታት እንዴት ለዘመናት በአንድነት በመተሳሰብ ሲኖር የነበረ ሰው አሁን ላይ ምን ተገኜ እና ወደ ፀብ አመራ የሚለው ጥያቄ ወጣኝ ነው ?
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በአካባቢው ከፍተኛ የሆነ የጦር መሳሪያ ዝውውር በግልፅ መፈፀሙ የአደባባይ ሚስጥር ነው እንዲሁም በመንግስታዊ ስራወች የስራ ምደባ እዛው በዞኑ ከሚሴ ተወላጅ የህኑ አማርኛ እንዲሁም ኦሮምኛ ተናጋሪ የሆኑ ስራ ሳያገኝ ከሌላ ቦታ ከኦሮሚያ ከወለጋ አካባቢ የመጡ የኦነግን ፅንፈኛ አስተሳሰብ የተሸከሙ የስራ እድል እያገኙ ፅንፈኝነታቸውንም በሁለቱ ህዝቦች ተቻችሎ የመኖር ባህል ላይ ጥላሸት በመቀባት የችግሮች ሁሉ ምንጭ ከሆኑ ቆይተዋል ይሄ ሁሉ ሲሆን የአማራ ክልል ተመልካች ነበር።በግልፅ በመንግስታዊ አስተዳደር ሁሉ ከፍተኛ አስተዳደር ላይ የሚቀመጡ ከኦነግ ጋር ከፍተኛ ቁርኝት ያላቸው ሲሆን ይባስ ብሎ ከለውጡ ቡሀላ በግልፅ የአማራ ህዝብ ጥላቻ በመስበክ የኦነግን አስተሳሰብ በግላጭ በመተግበር በዞኑ የሚኖሩ አማራዎች ተሸማቀው እንዲኖሩ ተደርገዋል በመንግስታዊ መስራያቤቶች ኦሮምኛ ካልተናገሩ ስራ መቀጠርም ሆነ መስተናገድ እንኳን ፈተኛ እየሆነ የመጣ ግልፅ ጭቆና ይደረግባቸውል።የዚህን አይነት ጭቆና አማራዎቹ በክልላቸው እየኖሩ ሲፈፀምባቸው በኦሮሚያ ክልል ናዝሬት የሚኖሩ አማራወች የተሻለ ነፃነት አላቸው።
ይሄን መቃቃር በሁለቱ ህዝቦች ጥላቻን የሰበኩ ጠባብ የሆኑ የኦነግ እሳቤ አራማጆች አስተሳሰብ እንጅ ለዘመናት በመተሳሰብ የሚኖሩት የወሎ ኦሮሞወች አስተሳሰብ አይደለም።
አሁን ላይ ከጥቂት አመታት በፋት የተዘራው የጥላቻ አስተሳሰብ ፍሬ እያፈራ ጨፋ ደዌ ከሚሴ እና አነስተኛ የገጠር ቀበሌዎች ላይ ውስጥ ለውስጥ ኦነግ መሳሪያ ህዝቡ እንዲታጠቅ በማድረግ የአማራ ክልል ልዩ ሀይል ወታደሮችን እንዲገድሉ በማድረግ የክፋት ስራውን እየሰራ ይገኛል።
ይሄ ነገር ከስሜታዊት በመውጣት በግዜ በብልሀት መፍትሄ በሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ካልተሰጠው በሁለቱ ወገኖች ላይ ደም አፋሳሽ እንዲሁም ለብዙዎች መፈናቀል ምክንት እንዳይሆን መሰራት ይገባዋል።
ችግሩ ተባብሶ በሌሎች አካባቢ ያየናቸው እንደ ጌድዬ ህዝብ …በጎንደር አማራ ተፈናቃዮች እንዳየነው ቀጣዩ ቀጠና የወሎ እጣ ኤንዳይሆን ከፍተኛ ሰብአዊ ቀውስ ከመፈጠሩ በፊት ትኩረት ይፈልጋል።

#ላኮመልዛው_ይርጋዓለም_ታደሠ

1 COMMENT

  1. The ultranationalists of the Amahara like you are always sick. You mind setup is based on blaming others for the problems you have created. Here you try to sell the problems which have been created by the members of the ANM as if it was caused by the OLF. 

    The ultranationalists like you are behind the most of the crises in Oromia and elsewhere. You try to provocate the decent people for violence. Violence is your daily business at this  time in order to manipulate the the reform of the PM. You are dreaming for transnational period,  so that you may again ascend to power. But is unrealistic dream. But now you try to sell yourself as a humanist. Generally, your mind setups are inhuman and very selfish. You have been plundering Oromia with your associates by cooperating with the TPLF on the last 28 years. The ultra nationalists like you were the mastermind of the Finfinne Master plan. You have been evicting the Oromo from Finfinne and its surrounding in the last 140 years continously. But no more business as usual.

    You are crying loudly, because you are afraid of the rebirth of Ethiopia as a brand new democratic multinational republic country. You are dreaming to bring back the era of Menelik, so that you and your associates can scramble for Oromia again. You claim time and again that the existence of Ethiopia will be vanished as country, if the Amharic speakers are not dominantly in frontlines in all sectors. But this a void slogan of the ultra nationalists. The malicious politics of the hatemongers will not work in the new Ethiopia any more. The scramble for Oromia like the Menilik’s era is no more possible. But Eskinder and his associates can keep on their dreaming in the coming millions of years. No more business as usual.

    Let me make it clear: The arrogance and stubbornness of the ultra  nationalists will not last long. They can bring out whatever they have in their backward and corrupted stores. This time is not like the era of Menelik.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.