የዳንሻና የወልቃይት ተፈናቃዮች ገለልተኛ ወገን እንዲገባላቸው ጠየቁ

የደብረ ታቦር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሠራተኞች ከዳንሻ ተፈናቅለው በሶሮቃ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አድርገዋል። ሠራተኞቹ ድጋፉን ያደረጉት ካለው ርቀት የተነሳ የሚደረግላቸው ድጋፍ አናሳ እንደሆ መረዳታቸውን ተከትሎ መሆኑን አስታውቀዋል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.