የም/ጠ ደመቀ የስልጣን ድርሻ ለምንድነው?

እኔ የምለው ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ የስራ ድርሻው ምንድነው?
እኔ እንደሚገባኝ ከሆነ ጠቅላይ ሚስትሩ በለሉበት ጊዜ የጠቅላይ ሚንስትሩን በመተካት የእሱን ስራ መስራት እንደሚችል ነበር።
እና አቶ ደመቀ አሁን ኦነግ እና መከላከያ አማራን ሲጨፈጭፍ ለምን በአስቸኳይ ጥፋተኞችን ለህግ አያቀርብም?

አሁን አቶ ደመቀ ብዙ ስራ መስራት ነበረበት ነገር ግን ሰውየው ምንም አይነት ስልጣኑን መጠቀም የማይችል ለስም ብቻ የተቀመጠ አሸንጉሊት ነው።

እባክህ ም/ጠ አቶ ደመቀ የተሰጠህን ሃላፊነት ተጠቅመህ ጥፋተኞችን ተሎ ለፍርድ እዲቀርቡ አድርግ”
አማራን ታደግ”
አንተ የተሰጠህን ሃላፊነት ከመወጣት ይልቅ የአብይ ተላላኪ መሆንህ እጅጉን እያበሳጨን ነው።

አባ ታጠቅ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.