አብን “ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል” ብሎ ጩኸቴን ቀማኝ!!

መንግሥት የዜጎችን ደኅንነት የማስጠበቅ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን እንዲወጣ አብን ይጠይቃል።
*****
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የፌዴራልና ክልል መንግሥታት የሰላማዊ ዜጎችን ደኅንነት በአግባቡ ማስጠበቅ ባለመቻላቸው ከሰሞኑ ራሳቸውን የኦነግ አባላት መሆናቸውን የሚናገሩና የኦነግን ዓርማ የያዙ የቡድን ጦር መሣሪያዎችን የታጠቁ የጥፋት ኃይሎች በምድረገኝ/ከሚሴና አጣዬ አካባቢዎች በፈፀሙት ወረራ በወገኖቻችን ላይ ግድያን ጨምሮ በርካታ ማኅበረስነልቦናዊ ጫና ፈጥረዋል። የተደራጄ ወራሪ ቡድኑ ቤተእምነት ሳይቀር አቃጥሏል። ሰላማዊ የሕዝባችን የዕለት ተዕለት ኑሮም በተፈፀመው ድንገቴ ወረራና የተደራጄ ዘረፋ ተናግቷል። የሆነው ሁሉ ታስቦበትና ታቅዶበት የተደረገ ወረራ ስለመሆኑ አብን ከፍተኛ ጥርጣሬ አለው። እስካሁን የተገኙ መረጃዎችም ይኸንኑ ጥርጣሬያችንን የሚያጠናክሩ ሆነው አግኝተናቸዋል። የክልሉ መንግሥት በወገኖቻችን ላይ በጥፋት ኃይሎች እየተፈፀመ ያለውን ግድያ አስፈላጊውን ሁሉ በማድረግ በአስቸኳይ ሊያስቆመው ይገባል። የፌዴራል መንግሥትም ከወገንተኝነት ወጥቶ ወራሪዎችን ሊቆጣጠር ይገባዋል።

«ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል» እንዲሉ አማራ ጠል ወራሪ ኃይሎች በሕዝባችን ላይ ያደረሱት በደል አንሶ የአብንን ስም ለአደባባይ ቅሌታቸው መሸፈኛ ለማድረግ ሲሯሯጡ አስተውለናል። በከሚሴ ዞን የገጠር ቀበሌዎች «አብን በእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ ጭፍጨፋ ሊያካሂድ ነው» የሚል የአሉባልታ መርዛቸውን በመርጨትም ነዋሪዎችን እየቀሰቀሱ መሆናቸውን ተጨባጭ መረጃ ደርሶናል። አብን ላይ መሰል የስም ማጠልሸት ተግባራት የሚያከናውኑ አካላት ለፈፀሙት የጭፍጨፋ ወንጀል የጎሳና ኃይማኖት መደበቂያ ዋሻ እየማሱ መሆኑን ብንረዳም ቅሉ፤ በእነዚህ ግለሰቦች የተሳሳተ መረጃ መነሻነት አካባቢው ወደ ተራዘመ የብጥብጥ ማዕከልነት እንዳይቀየር፤ መንግሥት አስፈላጊውን ክትትል በማድረግ እርምጃ እንዲወስድ ከወዲሁ እናሳስባለን። አብን ሕዝባችንን በቋንቋና ኃይማኖት የሚከፋፍሉ አካላትን እያወገዘ ለወገናችን እንድነት በጽናት መቆሙንም ያረጋግጣል።

ንቅናቄያችን በምድረገኝ/ከሚሴና አጣዬ አካባቢዎች በደረሰው የወገኖቻችን ሕይወት መጥፋት የተሰማውን ጥልቅ ኃዘን እየገለፀ፤ የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ጥፋቶችን በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲያቀርቡ በአጽንዖት ይጠይቃል።

እጣፈንታችንን በራሳችን እጆች እንጽፋለን!

መጋቢት 30/2011 ዓ·ም
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ
አዲስ አበባ፥ሸዋ፣ ኢትዮጵያ

5 COMMENTS

 1. Gamada ur a savage Galla not Oromo. Oromo is a mythical name created by Galla pseudo intelectuals to cover up their barbaric act in Northeeast Africa. Now is the time to punsh these savages for the crime they are committing in Ethiopia. Somali people are doing the right thing against the Gallas. Amhara will do the same to save others such as Gedeo,Gamo, Gurage, Amaro, etc Gallas gonna pay the price.

 2. የዚህ ድህረ ገጽ አዘጋጆች እስከ መቼ ድረስ ነው በስመ ገመዳ የአማራን ህዝብ እየተሳደበ የምታስተናግዱት?
  እኔ ድህረ ገጻችሁን ስከፍት የማገኘው ኮሜንት ገመዳ፤ጫላ በሚል ስም የአማራን ህዝብ ጥላሸት ሲቀቡ ነው የማዬው። የሰውዬውን የነጻ ሃሳብ መግለጽ መብቱ ቢሆንም አንድን ብሄር የመሳደብ፤ የማንቋሸሽ መብቱ አይደለም። Arguement and fact የሌለው የኮተት ጽሁፍ ነው የሚያቀርበው። የኋላ ኋላ እናንተም ተጠያቂ የምትሆኑበት ጊዜ ሊመጣ ይችላል። ለእናንተ ለህሊናችሁ አስቡ እስኪ ለአንድ አፍታ በእንደዚህ ዓይነት ሰዎች ብሄርን ከብሄር በሚያባላ ጽሁፍ ተራ ህዝብ ሲተላለቅ ህሊናችሁ አይጸጽታችሁም እንዴ? ሲሰለች እኮ ቋቅ ይላል።
  አስቡት እስኪ በኒዎርክ ታይምስ ወይም ዋሽንግተን ፖስት ላይ የሆነ ሰው ስለአይሁዳዊያኖች የማንቋሸሽ ወይም የጥላቻ ጽሁፍ እስኪ ይጻፍ፥ እንኳን ጽሁፉን ሊያወጡለት ቀርቶ ለፖሊስ አድራሻውን ሰጥተው በጸረ ሴሜትዝም የመቅጪያ ወንጀል 20 ዓመት ንብረቱም ተወርሶ እስር ቤት ወርውረው ያከናንቡት ነበር። እዚህ ላይ ደስ ካላለህ የኛን ገጽ አታንብ ትሉ ይሆናል። የምታወጡት ጽሁፎች ይማርካሉ ለማንበብና ያለወቅሁትን እንዳውቅ ያደርገኛል ። ግን እኔ ኢትዮጵያዊ እስከመሆኔ ድረስ ወገኖቼ ላይ ለሚደርሰው የውሸት፤የሀሰት የመርዝ ፕሮፓጋንዳ ለአማራም ህዝብ የሚያስደስት አይመስለኝም። አንድ ጊዜ፤ ሁለት ጊዜ የሰው ልጅ ይጽፋል ይሄ እኮ አመታት አስቆጠረ አማራ…አማራ እንዲህ ነው ሲል እጅ እጅ ነው የሚለው…እርካሽ ፕሮፓጋንዳ ነው። እንቅፋትም ሲመታው ..አማራ ፤ ሲቃዥም አማራ ለሚል ሁሉ ለማስተባበል ጊዜም የለንም። የዚህ ዓይነት ነጻ ሀሳብ የሚባል በጋዜጠኝነት ሙያ በምድር ላይ የለም። የራሴን አስተያዬት ነው የገለጽኩት። የምታወጡት ጸሁፍ ጠቃሚ እንደሆነ የምታወጡዋቸው ኮሜንቶችም ስድብና አንድን ብሄር የሚያንቋሽሽ ሳይሆን በመረጃ ላይ የተደገፈ ቢሆን ይመረጣል።

 3. ” መንግሥት የዜጎችን ደኅንነት የማስጠበቅ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን እንዲወጣ አብን ይጠይቃል።

  የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የፌዴራልና ክልል መንግሥታት የሰላማዊ ዜጎችን ደኅንነት በአግባቡ ማስጠበቅ ባለመቻላቸው ከሰሞኑ ራሳቸውን የኦነግ አባላት መሆናቸውን የሚናገሩና የኦነግን ዓርማ የያዙ የቡድን ጦር መሣሪያዎችን የታጠቁ የጥፋት ኃይሎች በምድረገኝ/ከሚሴና አጣዬ አካባቢዎች በፈፀሙት ወረራ በወገኖቻችን ላይ ግድያን ጨምሮ በርካታ ማኅበረስነልቦናዊ ጫና ፈጥረዋል። የተደራጄ ወራሪ ቡድኑ ቤተእምነት ሳይቀር አቃጥሏል። ሰላማዊ የሕዝባችን የዕለት ተዕለት ኑሮም በተፈፀመው ድንገቴ ወረራና የተደራጄ ዘረፋ ተናግቷል። የሆነው ሁሉ ታስቦበትና ታቅዶበት የተደረገ ወረራ ስለመሆኑ አብን ከፍተኛ ጥርጣሬ አለው። እስካሁን የተገኙ መረጃዎችም ይኸንኑ ጥርጣሬያችንን የሚያጠናክሩ ሆነው አግኝተናቸዋል። የክልሉ መንግሥት በወገኖቻችን ላይ በጥፋት ኃይሎች እየተፈፀመ ያለውን ግድያ አስፈላጊውን ሁሉ በማድረግ በአስቸኳይ ሊያስቆመው ይገባል። የፌዴራል መንግሥትም ከወገንተኝነት ወጥቶ ወራሪዎችን ሊቆጣጠር ይገባዋል። ”

  WARNING !

  OLF and ODP are one and the same !

  That is why the Abiy ODP government is silently watching when OLF commits those violent crimes. The Abiy government could have even ordered OLF to commit the crimes.

  Abiy (=OLF) has now started the civil war and it is time to organize the resistance against ODP (=OLF).

  All should now realize that Abiy’s mission as PM of Ethiopia is “to liberate oromia” !

  People should forget any illusion they have about Abiy, whom some call a snake, and start fighting him, to remove the traitor from power and save Ethiopia.

  Abiy’s and his ODP’s (=OLF) mission is “to liberate oromia”.

  And they are using Ethiopian resources to achieve their goal.

 4. ገመዳ እና ጫላ ኣማራነትን እና ኢትዮጵያዊነትን ለመስደብ ገደብ የሌለው መድረክ ነው የሆናችሁላቸው።
  በ Main Stream Media ኦሮሚኛ ካልተናገረ ኣትገበያይ፣ ኣትጋባ……..እያሉ ያደነቁሩናል።
  የናንተ moderation ምኑ ላይ ነው ??
  ከሁለት ቀን በፊት ኦነግ ጫካ ካለው ጦር ጋር መለያየቱን በሰማን ማግስት ; ቃል ኣቀባዩ ኣቶ ቶሌራ ዛሬ በዶቼ ቬለ ስለ ጦራቸው ስምሪት ሲናገሩ ሰማን ፣ በዚሁ ሬዲዮ ያቶ ቶሌራን ኣባባል በሚቃረን መልኩ የኣባ ገዳ ተወካይ የሰጡትን መግለጫ ኣሰሙን ። Amazing !ድራማው መቼ ይሆን የሚያልቀው ??
  ሰዎቹ ኣይምሮቸው በትክክል የሚሰራ ነው ወይስ እንወክለዋለን የሚሉት ህዝብ ላይ ባላቸው ትልቅ ንቀት ነው ??
  ሌላው የዘመኑ ኣስቂኝ እና ኣስገራሚ ኣባባል ሰማን ፣ ይሕውም በሰሜን ሸዋ የሚቀሳቀሰው ኣጥፊ ጦር የኣብን ነው መባሉ ነው ።ምነው ኣቶ ቶሌራ በዚህ እድሜዎ እንዲህ ኣይነት ቅሌት ለርሶ ግድ ከሌሎት ለልጆቹዋ ማፈሪያ ለምንይሆናሉ ??
  TO SATENAW EDITOR :
  በነገራችን ሳተናው በኣንዶም ገ/ ስላሴ የወጣውን እጅግ ወገናዊ እና ወቅታዊ ጽሁፍ ለምን ብሁለት ቀን ኣወረዳች ሁት ??ከቻላች ሁ እንደገና መልሱት። ለነ ገምዳ መፈንጪያ የሆነ ለህዝብ የሚጠቅም መረጃ ለምን እንዳወረዳችሁት ኣግራሞት ፈጥሮብኛል።

 5. Gamadda ,the identical twin of Bekele Gerba ,is not tired of making a fool of himself.
  It is not that the Amhara people want to be superior, but no amount of pull can get you out from the pit of inferiority complex you comfortably reside.
  All Ethiopia belongs to all Ethiopians. In any part of Ethiopia, people administer themselves democratically but everyone has the same right. Oromia belongs to all Ethiopians. get that in you thick head for a change.
  Warship your Waka. It is puzzling who was able to drill this into your brain .
  Yeas Shewa Oromos were the major players in shaping what is know Ethiopia. The don’t have the ill of inferiority complex. Wish that rubs into you somewhat.
  Amharas enjoy themselves and they are not into changing anyone but where they see a good person from any nationality they marry and establish a family. In that sense they are well advanced. Don’t tell that to Bekele Gerba.
  Amhara don’t have infority complex poor or rich in that sense you need to emulate Amahras. Be a good human being , then be who ever you want to be and be good Ethiopian . That is to be like Amhara is not a requirement, although you think it is. And they have respect not contempt — that is why they go and marry and make a family.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.