የሻለቃ ዳዊት ሶስት አማራጮች

ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ አገሪቱ ስለተጋረጠችበት አደጋ በተነተበት ፅሁፋቸው ከዚህ በታች የተብራሩትን ሶስት የመፍትሄ አማራጮችን አስቀምጠዋል::

1ኛ- ጠሚ አብይ አህመድ ከስልጣን ቢለቁ እና ድርጅታቸው ኢህአዴግ ራሱ ከአማራ እና ከኦሮሞ ብሄር ያልሆነ አንድ ሰው አገሪቱን ወደ ሽግግር እንዲመራ መምረጥ:: ጠሚ አብይ ራሱን እና አገሪቱን ለማዳን የቆረጠ ከሆነ ይህ የተሻለ አማራጭ ነው:: ወደዚህ ውሳኔ ለመድረስ ሁኔታዎችን በሰከነ ሁኔታ መመዘን እና ይህ ባይሆን የሚከተለውን አደጋ መገመት ይጠይቃል: ጠሚ አብይ እና ድርጅታቸው ይህን አማራጭ መፍትሄ የማይቀበሉ ከሆነ ጠሚው ሌላ ሁለተኛ አማራጭ ሊወስዱ ይችላሉ::

2ኛ- ይህ ሁለተኛው አማራጭ ጠሚው ህገ መንግስቱን እንዲያግዱ እና ፓርላማውን በመበተን በአዋጅ የሽግግር መንግስት እንዲመሩ የሚያስችል ነው:: ይህ አማራጭ ጠሚው የጎሳ/የብሄረሰብ አጀንዳን ማራመድ ትተው በአንድነትና አቃፊ አሳብ አዲስ በሚመሰረተው የሽግግር ምክር ቤቱ አባላት ምክረ ሃሳብ ግልፅ ፍኖተ ካርታ አዘጋጅቶ የሽግግሩን ጊዜ መምራት ነው:: ይህ አማራጭ ደፈር ያለ እርምጃ ሲሆን ከጎሳ መሪዎች እና ከማህበረሰቡ ጋር ከበር መለስ ብዙ ድርድሮችን እና የአድባባይ ውይይቶችን የሚጠይቅ ነው:: ይህ አማራጭ የማያዋጣ ከሆነ የመጨረሻውን አማራጭ መሞከርነው::

3ኛ- ይህ አማራጭ የሽግግር መንግስት ማቋቋምን እና ምርጫን በአፍሪቃ ህብረት: በተባበሩት መንግስታት እና በአለም አቀፉ ማህበረሰብ ድጋፍና ጣልቃ ገብነት ማካሄድን ይጠይቃል:: የአለም አቀፉ ማህበረሰብም ተቀናቃኝ ቡድኖች በሂደቱ ተባባሪ እንዲሆኑ ጫና በማሳደር እና አገሪቱ ወደ እርስ በርስ ጦርነት መግባቷ አይቀሬ እንደሆነ ማስረዳት አለባቸው::

1. PM Abiy to resign and the EPRDF to select a leader who is non Oromo and non-Amhara and lead the country to transition. If PM Abiy wants to save himself and the country the best exit for him is this option. This will require a sober assessment of the situation and the consequences of not doing so. If PM Abiy and ODP refuse to accept this option, the PM can still go for a second option

2. This option requires for PM to abolish the constitution, dissolve parliament and lead a transitional government by decree. This will require from him to abandon the ethnic agenda, take a unifying agenda, and lead the transition through a road map established, not by him, but by a newly elected transitional peoples’ assembly. These are bold moves and will require a lot of backdoor negotiations and open discussions with ethnic leaders and the public. If this cannot be done, the last resort is option 3

3. This option demands the establishment of a transitional government and election under the auspices of the AU, the UN and the international community and hope that the international community will pressure the parties to this dispute to cooperate, knowing fully well the consequences of civil war in the country.

Ethiopia: A Country on the Brinks .[i]

 

12 COMMENTS

 1. Dawit is a rude and an arrogant ultranationalist who lives still in 18th century. No one can help him anymore. Let him keep crying!

  His writing reflects what is going  on  in his corrupted mind. He is desperately searching for compensation for his political bankruptcy. Rational thinking and democratic handling spring from a culture in which one grew up and stamped. But he had not experienced such precious values. He ist from a society which has no moral values. He is from a very selfish society which behaves like a parasite.  Therefore, with his writing he has reflected exactly his culture and mind setups.

  By belittling the great Oromo nation and campaigning against the beloved Oromo  leaders like Lemma Megerssaa, Jawar Mohammed and Takle Uma his friend like the racist Eskinder Nega and his associates have been working to instigate violence in Finfinne and its surrounding. Such backward acts will not be tolerated. He and his associates will face soon justice. There is no a free field on which he runs like a mad dog. If he doesn’t want to see the presence of the Oromo people in Finfinne, he can move back to his birth province, Gojam. His acts and behaviors will have nothing impact on the aspirations of the great Oromo nation, but he is a shame for his own people, the Amahara.

  The malicious politics of the hatemongers will not work in the new Ethiopia any more. The scramble for Oromia like the Menilik’s era is no more possible. But Eskinder and his associates can keep on their dreaming in the coming millions of years. No more business as usual.

  Every small and big ethnic groups in Ethiopia have been still demanding their own self rule against such backward and ever uncivilized mentalities. The  persistent stubbornness of the ultra nationalists will help even more as a fuel in strengthening and speeding up the de-Amaharaization of the whole Ethiopian politics in order to substitute it with the politics of a true multinationalism. Watch out! We will have at least the following additional federal languages soon: afaan Oromoo, afaan Sidamaa , afaan Somalee,  afaan Afar and Tigrenga.

 2. Comment: Orally
  I beg Gemadaa to read z proposal yet again. It is not about who owns power or Addis , but to make political order. It is of the least among the responsibilities one expect from a government. Dawit felt that the EPRDF government failed to qualify this. Dawit has no thing said about the Oromo ethnic group, nor the Amhara. Anyways please buy Dawit’s idea, it is a mind from the west, not his ethnic group.

 3. Gamadaa seems he didnt read or would not like to read. He has his own thinking screaming in his brain just oppose what seems a good suggestion. Hate will not bring us to one country and able to feed the population. What is your solution to the crisis we are right now? Your answer is always oromia. Are you determined to separate from the rest of Ethiopia? How peaceful can you do that and able to feed the imaginary oromia? Or are youR dreams to live as the boss of all the tribes in Ethiopia? Or do you want to live as a terrorist? For me I don’t really understand the end target. It seems that we are unlucky people who always been in war among ourselves and never see the light.

 4. ሻለቃ ዳዊት ለይቶላቸው አይናቸውን በጨው አጥበው የአማራ ብሔረተኛ ሆነው መጡ፡፡ በአንደኛው ኪስ አትዮጵያዊነት በሌላኛው ኪስ የአማራ በሔረተኝነት ይዘው ይዞራሉ፡፡ እንደተመቻቸው ይመዛሉ፡፡

  ጓደኞቻቸው የወያኔን ልምጭ ከቀመሱ በኋላ ጭራቸውን ቆልፈው አደብ ገዝተው ቁጭ ብለዋል፡፡ ሻለቃ ዳዊት ግን አለሁ አለሁ ብለው ዛሬም ጭራቸውን ይቆላሉ:: ከደርግ ዘመን አትዮጵያዊነት ወደ ለየለት አክራሪ የአማራ ብሔረተኝነት ተሸጋግረዋል፡፡

  ጓደኞቻቸው ይብቃዎት ቢሏቸው መልካም ነው፡፡ ብዙ እየዘባረቁ ነገር እንዳያበለሹ !!!!

 5. ሻለቃ ዳዊት ለይቶላቸው አይናቸውን በጨው አጥበው የአማራ ብሔረተኛ ሆነው መጡ፡፡ በአንደኛው ኪስ አትዮጵያዊነት በሌላኛው ኪስ የአማራ በሔረተኝነት ይዘው ይዞራሉ፡፡ እንደተመቻቸው ይመዛሉ፡፡

  ጓደኞቻቸው የወያኔን ልምጭ ከቀመሱ በኋላ ጭራቸውን ቆልፈው አደብ ገዝተው ቁጭ ብለዋል፡፡ ሻለቃ ዳዊት ግን አለሁ አለሁ ብለው ዛሬም ጭራቸውን ይቆላሉ:: ከደርግ ዘመን አትዮጵያዊነት ወደ ለየለት አክራሪ የአማራ ብሔረተኝነት ተሸጋግረዋል፡፡ ትልቅ ሽግግር ነው፡፡

  የሳቸው ወሬ በደርግ ዘመን አልጠቀመ፡፡ በወያኔ ዘመን አልጠቀመ፡፡ ዛሬም አይጠቅምም፡፡

  መካሪ መስለው ባልገባቸው ነገር እየደበላለቁ ስለሆነ ጓደኞቻቸው ይብቃዎት ቢሏቸው መልካም ነው፡፡ እየቀደሙ ነብይ ሆነው ብዙ እየዘባረቁ ነገር እንዳያበለሹ !!!! በሉልኝ

  ሠላም

 6. ሻለቃ ዳዊት ለይቶላቸው አይናቸውን በጨው አጥበው የአማራ ብሔረተኛ ሆነው መጡ፡፡ በአንደኛው ኪስ አትዮጵያዊነት በሌላኛው ኪስ የአማራ በሔረተኝነት ይዘው ይዞራሉ፡፡ እንደተመቻቸው ይመዛሉ፡፡

  ጓደኞቻቸው የወያኔን ልምጭ ከቀመሱ በኋላ ጭራቸውን ቆልፈው አደብ ገዝተው ቁጭ ብለዋል፡፡ ሻለቃ ዳዊት ግን አለሁ አለሁ ብለው ዛሬም ጭራቸውን ይቆላሉ:: ከደርግ ዘመን አትዮጵያዊነት ወደ ለየለት አክራሪ የአማራ ብሔረተኝነት ተሸጋግረዋል፡፡ ትልቅ ሽግግር ነው፡፡

  የሳቸው ወሬ በደርግ ዘመን አልጠቀመ፡፡ በወያኔ ዘመን አልጠቀመ፡፡ ዛሬም አይጠቅምም፡፡

  መካሪ መስለው ባልገባቸው ነገር እየደበላለቁ ስለሆነ ጓደኞቻቸው ይብቃዎት ቢሏቸው መልካም ነው፡፡ እየቀደሙ ነብይ ሆነው ብዙ እየዘባረቁ ነገር እንዳያበለሹ !!!! በሉልኝ

  ሠላም

 7. እስስስስስስስ …….አንጫጫጫ

  አማራው ሞቼ እገኛለሁ ይህችን ሀገር ኦሮሞ አየመራትም ካለ

  ኦሮሞውም ከእንግዲህ ወዲያ የአማራ አገዛዝ አይመለስም በቃኝ ካለ

  እየተጠላሉ ከመኖር ዘላቂ መፍትሄ መፈለግ አለበት፡፡ እኔ በየፌስ ቡኩ የሚታየው ስድብ ጥላቻ ና መናናቅ ይሄ ህዝብ ወደፊት አብሮ እንዴት ይኖራል ያስብላል፡፡

  መቼስ መሪ ገዝተን ከውጭ አናመጣም እና ዘለዓለም እየተናቆሩ ከመኖር ሁለቱም ከሚመስላቸው ተዳብለው የየራሳቸውን መንግስት መሥርተው በሰላም ተለያይተው ቢኖሩ ይመረጣል፡፡

 8. ሻለቃ ዳዊት ያሉት ትክክል ናቸው። ለአብይ ህዝብ አፈናቅል፤ አስገደል ፤ አዘርፍ ብሎ ፍቃድ የሰጠው የለም።
  አብይ በአንድ ጊዜ የእህዴድና የኢትዮጵያ ጠ/ሚር ሊሆን አይችልም። ከሁለት አንዱ መምረጥ አለበት።
  መረሳት የሌለበት የኢትዮጵያ ህዝብ አልመረጠውም። በወያኔ ጉጅሌዎች ነው የተመረጠው። ስለዚህ እስካሁን በእሱ አመራር ለሰራቸው ስራ ማፈናቀል፤መግደል፤መዝረፍ፤በዘር ስልጣን መሾም፤ በዘረኝነት ሌሎችን ህዝቦች በምክንያት ባለምክንያት ከስራ ማባረር በGENOCIDE ወንጀል መቅጫ ህግ ባዓለም ዓቀፉ ፍርድ ቤት መከሰስ ያለበት ሰው ነው። ምክንያቱም በእሱ ሀላፊነት የእሱ አስተዳደር የፈጸመው ወንጀል ነው።
  ዘረኝነትን የሚያጠነጥንና የሚሰጣቸው ምሳሌዎች ምኑም ከምኑ የማይገናኙ ናቸው። ስልጣኑን አስረክቦ በጊዜ ወደፈለገበት ቦታ ይንጐድ ! አለበለዚያ የሊቢያው መሪ ሟአመር ጋዳፊ እጣ ፋንታ ዓይነት እንዲያጋጥመው አንመኝለትም። በጊዜ ቶሎ ስልጣንህን ሉቀቅ !መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት !

 9. ሻለቃ ዳዊት ወደ አገር ብቅ ብለው ያማክሩልን ያልኩበትን ቀን ነው የረገምኩት፤፡ ከርስዎ ይህን አልጠበኩም ነበር፤፤ አንዱም አማራጭ ሃሳብዎ ለአገር ሰላም ይበጃል ብለው ካሰቡ አዝናለሁ፤፤ የአቢይ አህመድ አስተዳደር ፌይልድ ስቴት አስብሎ እንዲህ ያበቃዎ በ 33 አመታት ላገርዎ በቅተው እዛው አ አ ሸንጎ ተቀምጠው ወቅሰውና ደስኩረው የተመለሱበትን አገር አደል እንዲህ ፌልድ ስቴት ያስባሎት? እንዲህ ነው ምክርና ካውንስሊንግ፤፤የአቢይ አስተዳደር ብዙ ስህተቶች አሉት፤፤ ተሻግረን እስክንጨርስም ብዙ ችግር ይጠብቀናል፤፤ እርስዎ እንደገመቱት ግን እንዲህ አስከፊ ደረጃ አልደረስንም፤፤ የዛሬን አመት ላየና ያለፉትም 12 ወራት ለቃኘ የአቢይ መንግስት አበቃለት ለማለት አያስደፍርም፤፤ ለመናገር የማልፈልገው ተፀናውቶት ይሆን ብዬ አስብሎኛል፤፤ አዝናለሁ፤፤ ለብዙ ጊዜ እርስዎንና ኮለኔል ጎሹ እንድትመለሱና እንድትረዱ ስማፀን ነበር፤፤ የጎሹን ባላውቅም በርስዎ ግን አፍሬአለሁ፤፤
  ሰላም ይሁኑ ባሉበት፤፤

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.