ዶክተር ብርሀኑ ነጋ በወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ዙሪያ

ዶክተር ብርሀኑ ነጋ በወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ዙሪያ

1 COMMENT

  1. ዶር ብርሃኑ መልካም ብለዋል፤፤ እኔም እንዲሁ ነው የገባኝ ነገሩ፤፤ የማዝነው ምሁሩ ሁሉ ምን ነካው ያሰኛል፤፤ እነ አቢይና ለማ አሻጋሪ ድልድይ እንጂ የዴሞክራቲክ ተመራጭ ግለሰቦች አደሉም፤፤ እራሳቸውንንም ነን አላሉም እስከገባኝ፤፤ሰላማችን እንዲህ በ 4ቱ ማእዘናት ተቃውሶ ማ መጥቶ እንዲያሻግረን ሰው እንደፈለገ ከቶ ሊገባኝ አልቻለም፤፤ ወይ ተኩላዎቹ ከመቀሌ መጥተው በጥይት እየቆሉ ያሻግሩን ይሆን? በህይወት ዘመኔ የአገር መሪ ሃይል ተጠቅሞ እርምጃ መውሰድ አልተቻለውም ብሎ የተወቀሰበትን አገር ብፈልግ አጣሁ፤፤ የአገራችን ጉድ አለም እየተረጎመ ቢሰማው እንዴት በታመመ ያስብላል፤፤ እነዚህ ሰዎች ከኢሃዴግ ሆድ እቃ ውስጥ በህዝብ ግፊትና በፈጣሪ ቸርነት ወጡ እንጂ የትኛው መዋቅር በተለይ የታችኛው ተቀየረና አዋቂ የምላቸው ሁሉ እንዲህ እንደተወራጩ ምንጊዜም አይገባኝም፤፤ ይቺ የዴሞክራሲ ጉዞ ገና ለመላመድ አመታት ሳንፈልግ አንቀርም፤፤ እጅግ የሚያሳዝን ጊዜ ነው፤፤ እንመርምርና እንውቀስ ካልን እኮ ብፁህ ጳጳሳቱም እፀፅ አያጡም እንኩዋንስ የፖለቲካ መሪዎች፤፤ እንዴት ነው ነገሩ?

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.