ካፒቴን መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ለውጡ ለአማራው ይዞለት የመጣው ነገር “በመንግስት የተደገፈ መፈናቀል፣በመንግስት የተደገፈ ግድያ ነው

ካፒቴን መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ለውጡ ለአማራው ይዞለት የመጣው ነገር “በመንግስት የተደገፈ መፈናቀል፣በመንግስት የተደገፈ ግድያ ነው

ሰማዩን እየቀደደ በተዋጊ ጀት አክሮቫት የሚሰራው በአማራነቱ ወያኔ በእስርቤት ያሰቃየችው ካፒቴን መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ለውጡ ለአማራው ይዞለት የመጣው ነገር "በመንግስት የተደገፈ መፈናቀል፣በመንግስት የተደገፈ ግድያ ነው" ይላል።የአማራ ወጣት ካልተደራጀ ከአሁን በፊት ከነበረው ስቃይና ግፍ የበለጠ ተደግሶለታል ማስቆም የሚችለው ደግሞ በአማራነቱ ተደራጅቶ ሲቆም ብቻ ነው፣ራሱንም ኢትዮጵያንም ያድናታል።አዴፓ ከፍሀት ቆፈንና ከዩሉኝታ ተላቆ አማራዊ ድርጅት መሆን አለበት እኛ እያበረታታነው ነው የእነ አብይን የተንኮል አካሄድ የማያስቆም ከሆነ እና ለወሮ በላ አሳልፎ የሚሰጠን ከሆነ ግን እኛ እናስቆመዋለን(44 ነጥብ)አብይ ማስረሻን እና ዘመነ ካሴን ለማሰር ሞክሮ እንደነበር ባለፈው መረጃወች መውጣቻው ይታወቃል። እያንዳንዱ አማራ ነቅቶ የሚጠብቅበት የሚፈተንበት አንድ ሁኖ የሚቆምበት ጊዜው አሁን ነው!

Posted by ያብባል አማራ on Thursday, April 11, 2019

2 COMMENTS

  1. IF the ADP serves ODP to arrest these two brave men, it will be the end of its political career. Let Abiy first arrest the OLF bosses who robbed 18 banks and who displaced 800,000 Gedeos and who killed innocent civilians in Ataye and Kemissie. PM Abiy is not a good person. He lies a lot. He lied to the media that no single person died in Gedeo as a result of hunger. Well, Artist Desalegn the lie of this fat cat.

  2. meles, once said ” all opdos are undercover olf “now seeing is believing and we are able to see this with our own eyes , this is proved to be true. Amhara people awake !, the only solution is mobilizing your self under and as Amhara and first deal with the existential threat of you posed by your historic enemies emanating from olf and opdo and next you shall salvage Ethiopia. Prioritization is very important here. Number one, save your self, once you make sure that all the existential threats are radically removed and dealt with, your next assignment will be salvaging Ethiopia from this expansionist oromos who invaded Ethiopia in the 16th C. Period !

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.