ቄሮ ሳይፈጠር ፣ አዲስ አበቤ የህወሃትን ስናይፐር እየተጋፈጠ ፣ ደሙን ሲያፈስ ፣ ቄሮ የት ነበር?

ለቄሮ ትግል ያስተማረው ፣ ማን ሆነና ነው?

በ1997 በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ፣ የፈሰሰው ደም የማነውና ነው?

=====================

ይህንን ሚያዝያ 30/1997 ዓም የተደረገው ሰላማዊ  ሰልፍ በተመለከተ:
1/ ይህ የአንድነታችን ታሪክ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።ይህንን ታሪክ ማደብዘዝ በእራሱ አደጋ ነው።የፌስ ቡክ ባለቤቶች በሙሉ በመለጠፍ ትውልዱን ኢትዮጵያዊነት አለመሞቱን በዘመናችን ይህ ታሪክ ከሆነ ገና 11 ዓመቱ ነው አይዞን ማለት ተገቢ ነው ኢትዮጵያ አለች።ለዘላለምም ትኖራለች።
2/  ይህ ሁሉ ሰልፈኛ በ11 ዓመታት ውስጥ ካለፉት ከጥቂቶቹ በቀር ሌላው አሁንም ከእዚህ የለውጥ ፍላጎት አንዳች ስንዝር ወደኃላ እንዳላለ ለማወቅ ሳይንቲስት መሆን አያስፈልግም።
3/ በሚልዮን የሚቆጠር ሕዝብ ሰልፍ ወጥቶ አንዳች የዘረፋ ወይንም ንብረት መውደም ተግባር ሳይፈፀም በሰላም የገባ ሕዝብ ነው።አስደናቂ እና ታሪካዊ ሰልፍ።

==================

7 COMMENTS

 1. 2004 (1996)ye oromia wana ketema ke finfinne weda adema tezewawera . be hulum oromia wust yalut university tekewumo tekesekese. ye oromia wetatoch (kero)be andi dimts tenesa . ye woyane tiyit erat honu. addis ababa university temariwoch tekewumowun teqaleqelu . bizu temeriwoch motu . 300 ye oromo temariwoch be gif tebararu. be addis ababa university tarik yihe tikur tarik new . ye yane university president Andrias eshete na ye board sabsabi junadin sado bezi tarik yastawusachual. yane tadia melaw ye addis abeba wetat enqilfun eyaletelete neber. politics erasu min enda hone ayiakaum neber . antem yihe tarik tiz ayiliem mikinatum yane antem enkilf lay neberk . Qeerroo yemibal sim erasu ye semawu tilantina 2017/2018 wust newu. yane ante ke woyane gar hone ye addis ababa n maret lemeqeramet sitrot neber . silazi wodaje majemeria asib astawul . ye qeerroo tigil yetejemerew tilant aydelem 1960 wochu wust newu .

 2. The QEERROOS are not opportunist. They have resisted the TPLF since its arrivals in Oromia in 1991. They have paid dearly prices continously the whole 27 years of the TPLF’s era. But the opportunists have tried at the expense of the Oromo people in short cut to take power during the 2005 elections . But their plan was failed. Some youngesters in Finfinne have sacrificed their lives for the popportunists during that time.  Now you try to compare none-Qeerroos youngester in Finfinne with the Qeerroos. Such cheap propoganda will not help you. Qeerroos are everywhere in Oromia including Finfinne itself.

  You can bring whatever you have in your stores. No more the scramble for Oromia. The offsprings of the ex-Neftegnas keep yourself away from Oromia. We are demanding our human rights only on our soils, Oromia.

  Unless the Amaharic speakers are not in frontlines of the Ethiopian politics, Ethiopia will not exist according to the assertions of the mindless ultra nationalists of the Amahara. Still they are dreaming for the era of Menelik.

  But their malicious politics will never work in the new Ethiopia. The scramble for Oromia like the Menilik’s era is no more possible. But they can keep on their dreaming in the coming millions of years.

 3. “ቄሮ ሳይፈጠር … ቄሮ የት ነበር?” ብሎ መጠየቅ የምን ድንቁርና ነው?? የአሁኑዎቹ ቄሮ ያኔ አልተወለዱም! የነበሩት ደግሞ አብረው ነበር የሞቱት! ደንቆሮ!

 4. ጀግንነትን ማስተማር የተሰው ጀግኖችን አደራ በልቶ ተደናግጦ ሞትን ሽሽት ወደ ቤት ተመልሶ መተኛት አይደለም፡፡ ጀግንነት ሞትን መናቅ ነው፡፡ አልበገር ባይነት ነው ፡፡ ይሔንን ደግሞ ቄሮ ማንም አላስተማረውም፡፡ ቄሮ እኮ ሌላውን ከፍርሐት ሠመመን ነፃ ያወጣ ሀይል ሊመሠገን እንጂ ሊናናቅ አይገባም፡፡ይልቅ ከተቻለ ከቄሮ መማሩ ይበጃል፡ ፡ ለማንኛውም ዛሬም ቄሮ ነፃነት ፤ፍትህ ና እኩልነት የሠፈነባት ሀገር ለመገንባት ወደ ኋላም ሊመልሱ የሚፈልጉትን ሐይላት ለመመከት በተጠንቀቅ ላይ ያለ ሀይል ነው፡፡ ቄሮን ለከፈለው መስዋዕትነት ና ድል ማመስገን እንጂ ቄሮን ማጥላላት ና እንደ ጭራቅ አየሳሉ ማቅረብ ድሉን ለመቀማት መሞከር ከመጀመሪያው የፍርሃት ታሪክ የባሠ አሣፋሪ ነው፡፡

 5. ጀግንነትን ማስተማር የተሰው ጀግኖችን አደራ በልቶ ተደናግጦ ሞትን ሽሽት ወደ ቤት ተመልሶ መተኛት አይደለም፡፡ ይሄ ፍርሃት ነው፡፡ ጀግንነት ሞትን መናቅ ነው፡፡ አልበገር ባይነት ነው ፡፡ ይሔንን ደግሞ ቄሮ ማንም አላስተማረውም፡፡ ቄሮ እኮ ሌላውን ከፍርሐት ሠመመን ነፃ ያወጣ ሀይል ሊመሠገን እንጂ ሊናናቅ አይገባም፡፡ይልቅ ከተቻለ ከቄሮ መማሩ ይበጃል፡ ፡ ለማንኛውም ዛሬም ቄሮ ነፃነት ፤ፍትህ ና እኩልነት የሠፈነባት ሀገር ለመገንባት ወደ ኋላም ሊመልሱ የሚፈልጉትን ሐይላት ለመመከት በተጠንቀቅ ላይ ያለ ሀይል ነው፡፡ ቄሮን ለከፈለው መስዋዕትነት ና ድል ማመስገን እንጂ ቄሮን ማጥላላት ና እንደ ጭራቅ አየሳሉ ማቅረብ ድሉን ለመቀማት መሞከር ከመጀመሪያው የፍርሃት ታሪክ የባሠ አሣፋሪ ነው፡፡

 6. ይገርማል——-/+/

  ይሄ ዛሬ አዲስ አበቤ ነኝ ፤ ባለአደራ ነኝ ያዙኝ ልቁኝ እያለ የሚፎክረው የሚያስቸግረው ትላንት በፀረ ወያኔ ትግል ወቅት ቢቀሰቀስ ቢቀሰቀስ ቢባልም ቢሰራ ” አረ ጎራው ” ‘ እረ ደኑ ” “በእናትህ ና ባባትህ ወኔ” ቢባል በ97 ያረፈችበት የወያኔ ልምጭ አንስቴዚያ ሆና 13 ዓመት ያስተኛችው እና ቄሮ መጥቶ እስኪቀሰቅሰው ድረስ እንቅልፍ ላይ የነበረ ነው፡፡

  ተቃውም በተፋፋመበት እና ወያኔ በተንገዳገደበት ወቅት እንኳን ነቅቶ ከፍርሃት ወጥቶ የፈሪ ዱላ እንኳን መወርወር ያቃተው ድንዙዝ ነው ዛሬ ከእንቅልፉ እንደነቃ ከድጋፍ ሠልፍ ማግስት እንደደነበረ ውሻ ቄሮን መንከስ ያዘ፡፡ የቄሮን ጀግንነት ና ገድል ሊዋጥለት አልቻለም፡፡ ቄሮን ማወደስ ማጀገን ና፡ማመስገን የሡን ፍርሃት የሚያጎላበት መሠለውና የአጥቢያ አርበኛ ደንቡ ነውና ማጥላላትና ጥላቻ ውስጥ ነው የገባው፡፡ ቄሮ ለምን ስሙ ይጠራል በሚል እንደጭራቅ በማስፈራሪያነት መጠቀም ጀመረ ፡፡ አዲስ አበባ ውስጥም ቄሮን አንየው ማለት ተጀመረ፡፡ አሁን የዘረኝነት እንብርት አዲስ አበባን ሆናለች አድሜ ለነ እንክርዳድ(እስክንዴር)፡፡ ይህን የሚፈፅሙት ግን የአዲስ አበባን ወጣት የማይወክሉት ጥቂት የባለአደራ አበላት ናቸው፡፡

 7. gamadaa already explained well!! u menelik guys stop your dirty politics on Oromoia and Oromo- 2005 election was not orgnized protest and even there some peoople coming to addis from region killed there. It was choas and protest that time!!!!!!!!!!! but akcknowlage them wateever!!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.