ብስለት፣ብልህነት፣እወቀት፣ድፍረት፣ የተሞላው የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ር ምናሴ ሃይሌ – ዛሬ ቦታው ባዶ ነው። ማ ይሆን የ ዶ/ር ምናሴን ጫማ የሚሞላው?

እንዲህ ዓይነት ብስለት፣ብልህነት፣እወቀት፣ድፍረት፣አንደበተ ርቱዕነት ወዘተ ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም ነበራት ሀገርህ በቀዳማዉ ኃይለ ሥላሴ ጊዜ ከ50 ምናምን ዓመት በፊት …
እንደ ዛሬው ሳይቀለድባት።
ዛሬ ቦታው ባዶ ነው።
ማ ይሆን የ ዶ/ር ምናሴን ጫማ የሚሞላው?
ዶ/ር ዓቢይ አዲስ ሚኒስቴር ከመሾሙ በፊት ይህን ቩድዮ ቢያየው መልካም ነው።

ፍፁም አለሙ
—–

የአፍሪካ ህብረትና #ቀዳማዊ ሃይለስላሴ

በቀዳማዊ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት የሊቢያ ተወካይ የአፍሪካ ህብረት ከአዲስ አበባ ወደ አስመራ ወይም ሌላ ሀገር እንዲዛወር ላቀረበው ጥያቄ የኢትዮጵያ ተወካይ የነበሩት ዶ.ር ምናሴ ሃይሌ የሰጡት መልስና በመጨረሻም ሌሎች የአፍሪካ ተወካዮች ያሳዩት ድጋፍ ልዩ ነበር። ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ።

የኋላው ካሌላ የለም የፊቱ ያለው ብላቴና መሰረቶቻችንን እንድናስታወስ ነው።

በርኖስ ሸዋ
—-

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.