“ብሄራችንን መርጠን አልተወለድንም” የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ መሀመድ

ብሄራችንን መርጠን አልተወለድንም። እኛ መምረጥ የምንችለው ከተወለድን በኋላ ምን አይነት ጸባይ መያዝ እንዳለብን ብቻ ነው
የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ መሀመድ

የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ መሀመድ ምርጥ ንግግር

ብሄራችንን መርጠን አልተወለድንም። እኛ መምረጥ የምንችለው ከተወለድን በኋላ ምን አይነት ጸባይ መያዝ እንዳለብን ብቻ ነውየሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ መሀመድ

Posted by Kaliti Press on Tuesday, April 16, 2019

1 COMMENT

  1. ስልጣን ከማያዛቸው በፊት የእኚህን ሰው ኣርቆ ኣሳቢነት የተገነዘብኩት በ OMN ሜዲያ ቀርበው ባደረጉት ውይይት ላይ ነው .
    የኦሮሞ ‘ ኣክቲቪስት ‘ ነን ባዮች ለጠባብ ኣላማቸው መጠቀሚያ መናጆ ሊያረጉዋቸው ሲሞክሩ ምን ያህል ከነሱ ፣የኣድማስ፣የግንዛቤ ፣የኣርቆ ኣሳቢነት ፣ የላቀ ደረጃ እንዳላቸው ነው የተገነዘብኩት።
    ከዚያም በሁዋላ በኣቁዋማቸው ጸንተው ነው ያሉት።
    እንደኔ እኝህ ሰው የኢትዮጵያዊነት ኣምባሳደር ሆነው በየክልሉ እየዞሩ ጎጥን ሳይሆን ሀገራዊ ኣመለካከትን ቢያስተምሩ ምንኛ ደስ ባለኝ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.