ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በታይም መፅሄት የ2019 100 ተፅእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ:

የታይም መፅሄት አመታዊ የተፅእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ማውጣት ከጀመረ አስራስድስተኛ አመቱ ሲሆን በአለም ዙሪያ በመብት ተከራካሪነት: በፈጠራና ስኬት ደረጃ የተዋጣላቸው ያላቸውን ግለሰቦች ይሰይማል::

ምንጭ :-ጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት

2 COMMENTS

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.