የዘረኝነት ምንጭና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግሮች ለትውልድ ረፋኢ ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ

(ወደ ኤፌሶን ሰዎች ም፣ 5፣ ቁ፣ 11)

በሺፈራው ሉሉ እና እንግዳሸት ቡናሬ
ኢ.ሜይል shiferawlulu@gmail.com / engidashet2012@gmail.com
ሚያዝያ 2011

መግቢያ

የዓለምን ሕዝብና ትወልድን አስተሳሰብ እየቀረጸ ያለው ምን እንደሆነ ከመሠረቱ ካልተረዳን የአገራችንንም ሆነ የትውልዳችንን የወደፊት አቅጣጫ በዘላቂነት ለማስተካከል አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ በመሆኑም አሁን ምድራችንን የተቆጣጠረው የፍልስፍና አስተሳሰብ ምንድነው? የችግሮቻችን መሠረቱ ምንድነው? ብለን መርምረን ለመረዳት ጥረት ማድረግ አስፈላጊ ይመስለናል፡፡ በየዘመናቱ የተነሱ ዓለማችንን አቅጣጫ የሚያሲዙ የተለያዩ የክፉ ፍልስፍናዎችና አስተሳሰቦች የሰውን ልጅ ወደ ጥፋት መስመር እየመሩ ይገኛሉ፡፡—ሙሉውን በፕዲፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫ—–

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.