የዓረና አመራሮች ከፓርቲው አባልነት ወጡ

የዓረና ትግራይ ከፍተኛ አመራሮች የሆኑ አቶ ኪዳነ አመነና አአቶ ክብሮም በርኸ ከፓርቲው አባልነት እንደወጡ አስታወቁ።

በፓርቲው መሰተካከል ያለሻቸውን ችግሮች ቶሎ ባለመፈታታቸው ፓርቲው እንዲለቁ ምክንያት እንደሆናቸው ተናግረዋል።አዲስ ፓርቲ ለመመስረትም ለኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጥያቄ ማቅረባቸው ገልፀዋል። የዓረና አመራሮች በዚህ ጉዳይ መልስ ጠይቀናቸው ጉዳዩ ላይ አስመልክቶ በቅርቡ መግለጫ እንሰጣለን ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.