ህዝባችን ከተቆርቃሪ መሳይ ቤንዚን አርከፍካፊዎች ፌክ ዜና እራሱን ይጠብቅ- ከንጹሃን እልቂት ለማትረፍ መፍጨርጨር እጅግ ያሳፍራል ያስጠይቃልም

ወንድወሰን ተክሉ ከሁሉም በፊት የአንድም ኢትዮጵያዊ ወገኔ ህይወት አይደለም በግፍ መገደል ይቅርና ተፈጥሮአዊውን መብቱ ቅንጣት ታህል እንድትነካበት እማልፈቅድ መሆኔን ለመግለጽ እወዳለሁ፣ ይህን ካልኩ በሃላ ሰሞኑን በቤኒሻንጉልና ጉምዝ ክልል በአማራ ተወላጆች ላይ ዘር ተኮር ጥቃት መፈጸሙን በሀዘን ሰምተናል፣ ድርጊቱንም በመቃወም ትናንት በእለተ ሀሙሥ በመላይ የአማራ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ የተካሄደ ሲሆን የጥቃቱን ዜና በሰሙ የአማራ ተወላጆች በኩል … Continue reading ህዝባችን ከተቆርቃሪ መሳይ ቤንዚን አርከፍካፊዎች ፌክ ዜና እራሱን ይጠብቅ- ከንጹሃን እልቂት ለማትረፍ መፍጨርጨር እጅግ ያሳፍራል ያስጠይቃልም