ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በአሁኑ ሰዓት ከመላ ሀገሪቱ ከተውጣጡ 3 ሺህ ያህል የሕክምና ባለሞያዎች ጋር ስለ ዘርፉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

በጤናው ዘርፍ ላይ የሚታየውን ተግዳሮት ለመቅረፍ መንግሥት ያለውን ቁርጠኝነት ያቀረቡት ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ባለፈው አንድ ዓመት የተተገበሩ የተቋማት ማሻሻያ ሥራዎች መረሳት እንደሌለባቸዉ ገልጸዋል::

ከነዚህም ጥቂቶቹ-
1. የሕክምና ቱሪዝምን ለማበረታታት ስድስት የተለያዩ ተቋማትን የማደራጀት ሥራ የተሠራ ሲሆን ሦስቱ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነዋል::
2. የሕክምና ግዥን ለማፋጠን ሂደቱን የማሻሻል ሥራ ተሠርቷል::
3. የመንግሥትና የግል ሽርክናን በማሳለጥ ስድስት የሕክምና አምራች ኢንዱስትሪዎች ተሰናድተዋል::
4. 120 ሚሊዮን ዶላር ለመዳኒት መግዢያ መመደብ::
5. ወደ 4200 የሚሆኑ መኖሪያዎች በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ በ340 የጤና ተቋማት ውስጥ ተገንብተዋል::

With the conviction of government to address challenges in the health sector, Prime Minister Abiy Ahmed recounted the milestones achieved over the past year to enable an effective health system and highlighted the importance of taking stock of achievements.

Particularly:
1. Setting up six establishments to enable medical tourism to Ethiopia of which three are becoming operational;
2. Changes in the procurement process of imported pharmaceuticals to expedite provision;
3. Setting up of up to six pharmaceutical industries through public private partnership investments;
4. Allocation of 120million USD for the purchase of pharmaceutical supplies.
5. Development of 4200 housing units in 340 health centres throughout the country.

#PMOEthiopia

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.