“ካለፈው የተሻለ ሁኔታ ላይ ደርሰናል፤ መንግሥት የሚረዳበትን ማሰልሰል ይገባናል።” – ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን አሥራተ ካሣ

“የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?”  በሚል የመነጋገሪያ አጀንዳችን፤ ባለፉት 12 ወራት ውስጥ የለውጡ ጅማሮ ያበረከታቸውን ማለፊያ አስተዋፅዖዎች፣ የገጠሙትን ተግዳሮቶች፣ ያሳደራቸውና ስጋትና ተስፋዎች አስመልክቶ ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን አሥራተ ካሣ፤ በጀርመን የአፍሪካና መካከለኛው ምሥራቅ ልዩ አማካሪና በጀርመን መንግሥት የአፍሪካ ፋውንዴሽን ቦርድ ሊቀመንበር፤ ግለ ምልከታቸውን ያንጸባርቃሉ።

1 COMMENT

  1. “ካለፈው የተሻለ ሁኔታ ላይ ደርሰናል፤ መንግሥት የሚረዳበትን ማሰልሰል ይገባናል።” – ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን አሥራተ ካሣ

    Would have been better to know his views about the introduction of a constitutional monarchy.

    A constitutional monarchy say like the one in Thailand, where the King/Emperor controls the security organs like army and dehninet (a kind of deep state or a kind of board of companies) would be a good choice for Ethiopia, as that would ensure continuity and stability. The people elect their government in a democratic way.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.