የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ወይም ኢዜማ የተሰኘ ፓርቲ ተመሰረተ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ወይም ኢዜማ የተሰኘ ፓርቲ ተመሰረተ

 

1 COMMENT

  1. በመቶ የሚቆጠሩ ፓርቲዎች የተፈለፈሉባት ሃገራችን በዚህ መልክ ቁጥራቸው መቀነስ መጀምሩና ሃገራዊ አጀንዳ መያዙ ደስ ቢልም ካለፈው ትምህርት ወሽደው ከመጠፋፋት ይድኑ ዘንድ ሰሎቴም ምኞቴም ነው:: በሃገራችን ታሪክ የህብረት ፓርቲዎች ኢዲሃቅ ቅንጅት መድረክ ህብረት ወዘተ ነብሩን እንደስማቸው ዲሞክራሲን ህብረትና ቅንጅጅት ሳያሳዩን በክፉ ወያኔና በኢትዮጲያ የውጭ ጠላቶች በጎ ራእያቸው ከወረቀት ያላለፈ ነበር:: በዚህ ሂደት እስከሞት በመታመን ዋጋ የከፍሉ አስፋማሩ አስራት ወልደየስና መሰሎቹ መቸም አይረሱም የተስቃዩት አንድአርጋቸው ጽጌ አንዱአለም አራጌና ሌሎቹን ላደንቅ ወዳለሁ:: በዚያ ትግል ህዝባችን በሰላማዊ ሰልፍ በወያኔ ተጨፍጭፎ ፍትህ ሳይረጋገጥ ለወያኔ አዳማቂነት ፓርላማ የገቡ ልደቱ አያሌውና መሰሎቹ አሳፋሪ በታሪክ ተጠያቂና ተወቃሽ ሆነው ሲኖሩ ከንቲባ ለመሆን ብዙ ሞክሮ በባልደረቦቹና በህዝቡ የተገታው ብርሃኑ ነጋም ያደረገው ስራ የሚደገፍ አልነበርም:: ለማንኛውም ከትግል ስህተት በመማር ሁሉም ኢትዮጲያዊ ያለምንም የዘር ልዩነት የሚሳተፍበት ፖለቲካ ጅምር ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል::

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.