ህወሃት በጌታቸው የእስር ትዕዛዠዝ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ አደረገች። የስብሰባው ዋና ጭብጥ እደሚከተለው ነው

እውነት የኦሮሞ ሀይሎች እንደሚሉት በእኛ እና በእነሱ መካከል ጦርነት ተካሂዶ ተሸንፈን ከሆነ ስልጣን የለቀቅ ነው በግልፅ ይንገሩን እና የምናደርገውን እናሳያቸው። ለእኛ ወደፊት ያለው ቅርብ ነው።

ከኦሮሞ የወጣ የትኛውም ሀይል ህወሃትንና ትግራዊያንን ያሸነፈበት የጦር ሜዳ ውሎ በምድር ላይ የለም። በሰማይ ላይ በተደረገ ጦርነት ካልሆነ በስተቀር ትግራዊያንን ፊት ለፊት ገጥሞ ማሸነፍ ይቅር እና አንድ ትግራዊያንን እንኳን በታሪክ አቁስሎ አያውቅም። ይህን እውነታ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና ጥላቶቻችንም ጭምር ይመሰክሩታል።

ነገር ግን የአለም አቀፉ ጫና ሲበረታብን ስማችንን በአለም የጥቁር መዝገብ ላለማስፈር ስንል ስልጣን ለህዝብ አስረክበናል። የአለም አቀፉ ጫና ፀንቶብን ስልጣ ብናስረክባቸው ደግሞ ጅሎቹ ህወሃትን ታግለን አሸንፈናል ይሉናል።

ጥያቄው የትኛው የኦሮሞ ሀይል ነው ህወሃትን በትኛው ጦር ሜዳ ገጥሞ ነው ያሸነፈው? አንድ ጥይት ሲተኮስበት ሀገር ጥሎ የሚሰደደው ትግራዊ ወይስ ኦሮሞ? ኦሮሞ ነፃውጭ ነኝ ባዮች ማለት ፊት ለፊት ጦርነት ገጥመው መታኮስ ይቅርና የሞቱ ወገኖቻቸውን እሬሳ እንኳን ሳይሰበስብና ሳይቀብር እግሬ አውጭኝ ብለው የሚፈረጥጡ ናቸው።

እውነት እንደሚሉት በእኛ እና በእነሱ መካከል ጦርነት ተካሂዶ ተሸንፈን ከሆነ ስልጣን የለቀቅ ነው በግልፅ ይናገሩ እና ይለይልን። ለእኛ ወደፊት ያለው ቅርብ ነው። ትግራይ እኛን ፈጥራ እኛ ለትግራይ ተፈጥረናል። ህወሀትን በማይሰረሰር ጥልቅ አለት ላይ ነው የገነባነው።

የትግራይ ህዝብ ማወቅ ያለብህ ነገር ቢኖር ህወሀት በጦር ሜዳ አልተሸነፈም። መሸነፍ ይቅር እና ፊት ለፊት ወደ ህወሃት አንድም ጥይት የተኮሰብን የለም። የስነ ልቦና ጦርነት ነው የተከፈተብን፣ ትግራዊያንን ለማደናገር እና ከፖለቲካ ጨዋታ ለማራቅ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ እየነዙብን ነው። በዚህ አጋጣሚ ግን ሽንፈታችንና ውድቀታችንን አጥብቀው የሚመኙ ጥላቶቻችንን ለማዎቅ ችለናል።

ትናንት ፓንቱ ብቻ ሲቀር ሱሪ እና ትጥቁን አስወልቀን ከሀገር ያስወጣነው ኦነግ በየጫካው ህፃናት፣ ሴቶችንና ሽማግሌዎችን እያረደ እራሱን እንደ ነፃ አውጭ ሲቆጥር አይተናል። በአጠቃላይ የኦሮሞ የጥፋት ሀይሎች እንደ አሻቸው እንዲፈነጩ እና ንፁሃንን እንዲገድሉ በር የከፈተላቸው በአንድነት ስም የአማራ ሀይል ነው።

የአማራ ህዝብ በሀገር ውስጥም በውጭም በህወሃት ላይ መጠነ ሰፊ አለም አቀፍ ዘመቻ በመክፈቱ ድርጅታችን ህወሃት በአሜሪካ እና በአጋሮቿ በጥቁር አይን እንዲታይ አድርጎታል። የአማራ ህዝብ ወደ ለየለት ተቃውሞ በግልፅ መግባቱ ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች በህወሃት ላይ ጥላቻ እና ተቃውሞ እንዲያዲርባቸው በር ከፍቷል። ደቡብን ጨምሮ ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች በአማራ ክልል የተቀጣጠለውን ህዝባዊ ተቃውሞ በፍጥነት ተቀላቅለውት ውድቀታችንን አፋጥነውታል።

አማራ በአንድነት ስም ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ያሉትን ብሄር ብሄረሰቦች ህወሃትን በመቃወም ሠልፍ እንዲወጡ ታላቅ ሴራ ፈፅሞብናል፤ ተሰክቶላቸዋልም። Hr128 የተባለ ህግ እንዲፀድቅ የአማራ ዲያስፖራ 24 ሰዓት ተግቶ ሰርቶብናል። ከምዕራባውያን ጋር አቃቅረውናል። ይህ ነው እግዲህ የህወሀትን አንገት ያስደፋው።

እንዲህም ሁኖ ህወሃት ስልጣን ያስረከበው ለኢትዮጵያ ህዝብ እንጂ ለአንድ ዘረኛ ቡድን አልነበረም። ከሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ነጥቆ ስልጣን ለፅፈኛ ኦሮሞዎች ያስረከበው የከሃዲው አብይ አፍቃሪ ብአዴን ነው። ዛሬ ኦነግ በተለያዩ ክልሎች በመግባት የዘር ጭፍጨፋ እንዲፈፅም መረማመጃ መሠላል ሁኖ የረዳው ብአዴን ነው።

መላው የትግራይ ህዝብ ማወቅ ያለብህ ነገር ቢኖር የህወሃትን ሽንፈት ይመኙት ይሆናል እንጂ በጦርነት ማንበርከክ ፈፅሞ አይቻላቸውም። ከሁሉም ግን የኦሮሞ ፅፈኞች አስተሳሰብ ከመግረም አልፎ ሰው መሆናቸውን እንድጠራጠር አድርጎናል።

እሬሳ በመሰብሰብ እና የበሰበሰ ጎማ እየሰበሰቡ በማቃጠል ድል ቢገኝ ኑሮ ኢራቅም የዛሬ ሃያ አምስት አመታት አሜሪካንን አሸንፋ ነበር። የኦሮሞ አክራሪዎች እንደሚሉት ስልጣን በጦር ሜዳ ትግል አሸናፊነት የሚገኝ ከሆነ ትክክለኛ የኦሮሞዎች መናገሻ ኬኒያ ናይሮቢ ነበረች። ሞያሌ ላይ ለደቂቃ በከፈትነው ጦርነት 50,000 ሺህ ኦሮሞ ተሰዷል። ጦርነቱ ለቀናት ቢቀጥል ምንያህል ኦረሞ ወደ ኬኒያ እንደሚሰደድ ማወቅ አይከብድም። ለዚህም ነው ስልጣን በጦርነት ከሆነ የኦሮሞዎች መናገሻ ኬኒያ ናይሮቢ ናት የምንለው።

የኦሮሞ ሀይሎች የጦር ውሎ ታሪክ ይሄው ነው። የኦሮሞ ሀይሎች ከዚህ የተለዬ ታሪክ ካላቸው በመረጃ ማቅረብ ይችላል። ይህንን እውነታ ሰፊው የትግራይ ህዝብ ተረድተህ በአጥንትህና በደምህ የገነባኽውን ድርጅትህን ህወሃትን ሊያፈርሱ የሚመጡ ሃይሎችን በፅናት እንድትታገላቸው በአክብሮት እናሳስብሀለን። ትግራይ እኛን ፈጥራ እኛ ለትግራይ ተፈጥረን ፈፅሞ አንሸነፍም።

ይህንን ንግግር ያደረገው ደብረጽዮን ነው።

ነፃነት

7 COMMENTS

 1. Tplf is gone, now olf has sneaked into Meneliks palace through the back door. The olf ethnic war lords , watch out , a similar fate awaits you. Learn from tplf, if you will.

 2. ወያኔ እኮ ከሞተ ቆየ ፡፡ የትግራይን ህዝብ ነው እንዴ የሚዋሸው ፡፡ ደርግን አሸነፍኩ ያለበት ና 27 ዓመት የገዛበትን መንገድ እኮ በጀግንነቱ አልነበረም ፡፡ ሰይጣናዊ የማጋጨት እስትራቴጂ ተጠቅሞ እንጂ እነደወያኔ ቦቅቧቃ አለ ለማለት ያስቸግራል፡፡ የታሰረን ሠው ላይ ኢሰብአዊ ጭካኔ መፈፀም ፍርሃቱን እንጂ ጀግንነቱ አይናገርም፡፡

  ወያኔ ሌባ ፤ ዘራፊ ወራዳ ምናምንቴ እንጂ ጀግና አይደለም፡፡ ሌብነት የዘር እስኪመስል ድረስ ትግሬዎችን በቡድን አደራጅቶ ሀገር የዘረፈ ያዘረፈ የማፍያ ቡድን በምንም መልኩ ጀግና አይሆንም፡፡

  አንድ ባለመሆኑ ለጥቃት ቢጋለጥም ለኦሮሞ ህዝብ ለወያኔ ለቁርስም አትሆነውም፡፡ ወያኔ እስከ አፍንጫውታጥቆ የኦሮሞ ቄሮ ፊት መቆም አቅቶት ኮተቱንና ጀሌውን በአንድ ሌሊት ሰብስቦ መቀሌ የከተመው በጀግነቱ አይደለም ፡፡ ሌባ ጀግና ሆኖ አያውቅም፡፡

  የወያኔ መታወቂያ ሌብነት እንጂ ጀግነት አይደለም፡፡

  በሰፈሩማ

 3. ፅሑፉና ርዕሱ የማይገናኝ የfake ወሬ

  ረዕሱ የሚያወራው ስለጌታቸው አሰፋ እስር .. ፅሑፉ የሚያወራው ስለወያኔ ጀግንነት

  የሳተናው ቆርጦ ቀጥል የወሬ ፋብሪካ—///////

  ቱፍ .. ሐጠራው

 4. ርዕሡና ፅሑፉ የማይገናኝ የተፈበረከ ወሬ

  መዋረድና መጋለጥ እንዲህ ነው

  ሳተናው የቆርጦ ቀጥል የውሸት ወሬ ፋብሪካ ነው

  Shame on Eskindr Negs

 5. መማር ያለበት መላው ጥጋበኛው ህወሃት ነው ። ድል የተመታው በመላ ኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ። ዘረኝነትን የፖለቲካው ፕሮግራም አድርጎ አንዱን ግለሰብ ካንዱ ሲያጣላ ቆይቶ አሁንም ይሠሙኛል ብሎ ፕሮፓጋንዳውን ይቀጥላል ። ኢትዮጵያ ለሚወዷት ለሚናፍቋት ለሚያስታርቋት እንጂ ለሚቆራርሷት ለሚከፋፍሏት ዘረኞች አትሆንም ። የኦሮሞ ሕዝብ ብቻ ሣይሆን የመላ ኢትዮጵያ ሕዝብ ፍላጎት እንደ ደብረፅዮን ያሉትን ነቀርሣዎች ከስልጣን ማራቅ ነው ።

  We are aware, we know what to do now. You are not going to divide the ethiopian people . Amhara, Oromo, Somali, southern ethiopia, Gurage … we are all against your ethnic and tribalistic politics .

  Nous sommes prévenus, nous savons ce que vous avez fait depuis 28 ans. L’Ethiopie et les éthiopiens ne succomberont pas une deuxième fois dans cette folie politicienne dans laquelle vous les avez menés.
  Les éthiopiens sont mûrs maintenant et n’accepteront jamais une politique qui les a divisés.
  Vive l’Ethiopie, vive les éthiopiens unis contre la barbarie et la tyrannie !!!!

 6. what the hell is he talking…..war on tigrrai…who said that….I think this dude is crazy he must have smoked something….shame on you…shame…shame…pls come and take this dude

 7. Simple facts:

  * TPLF was the worst government in the history of the world. It was not just unpatriotic, no, it was anti-patriotic, and it hunted down patriotic Ethiopians and killed them. TPLF was an Askari government. Almost all governments in history around the world WERE/ARE PATRIOTIC (including Derg, Mobutu, Nazis, Fascists,Communists,…), in worst cases unpatriotic. But there was never a government before that was ANTI-PATRIOTIC.

  * That USA imposed such an Askari government on Ethiopians means, USA deeply hates Ethiopia. It hates the country so much, that it tried to destroy it, this time using Askari TPLF. Among the many puppet regimes the USA installed around the world, the TPLF was the worst ! By the way, the USA tried to destroy Ethiopia a number of times, like in 1977 G.C., when it ordered Somalia’s Siad Barre to invade Ethiopia. The aim of that invasion was not just to take the Ogaden region. USA tried also to destroy Ethiopia in the 1930s G.C., when it urged Mussolini to invade the country.
  All should be aware that USA is a mortal enemy of Ethiopia. USA is also a mortal enemy of Africa, as proven by many events (HIV/AIDS, “Ebola”,…) and also by the secret economic sabotage against the continent since 1945 G.C.. Given these facts, we have to closely watch those Ethiopians, including diaspora Ethiopians, who show sympathy for the USA enemy.

  * From the 1970s G.C. upto the 1990s G.C. USA was running amok against Ethiopian interests. In that period it overthrew Haile Selassie, it made sure Ethiopia didn’t get back Djibouti, it started rebel movements in Eritrea and other regions, it ordered Somalia to invade the country, it likely waged a weather warfare and engineered a humanitarian crisis, that it then used for cold-war and other propaganda, it let Ethiopia’s northern province split from the rest, etc. During the TPLF rule USA tried to destroy Ethiopian culture and replace it with Western culture (Askari TPLF cooperated), it tried to dismantle the country using tribalism, and Ethiopia’s mortal enemy even attempted to export tribalism to the rest of Africa.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.