ጌታቸው አሰፋ ለመቶ ሚሊዮን ህዝብ ወንጀለኛና ገዳይ ነው

ጌታቸው አሰፋን መንግስት በህግ ቁጥጥር ስር ካላዋለ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በመንግስት ላይ ለተቃውሞ መዘጋጀት አለበት። ጌታቸው አሰፋን መንግስት የማያስረው ተሆነ ወንጀለኛው ጌታቸው አሰፋ ሳይሆን ሀገሪቱን እመራታለሁ የሚለው አካል ነው። የመቶ ሚሊዮን ህዝብን መብት የነጠቀ፣ ላለፉት 28 አመታት የበርካታ ኢትዮጵያዊኖችን ህይወት አምክኗል።
ጌታቸው አሰፋ የፈፀማቸው እና ያስፈፀማቸው ወንጀሎች፣
በሰው ልጂ ብልት ውስጥ አቃጣይ በርበሬ እና ጥምጥም ሺቦ በማስገባት፣
የሰውን ልጂ አርቃኑን ዘቅዝቆ እና ገልብጦ በመግረፍ መግደል፣
የሰውን ልጂ በጥልቅ ጉዱጓዲ ውስጥ በማስገባት እንደ ጃርት በጢስ አፍኖ መግዴል፣
የሰውን ልጂ ጥፍር በፔንዛ መንቀል፣
በወንድ ልጂ ብልት ላይ ሃይላንድ ውሃ በማንጠልጠል የዘሬ ፍሬን ማኮላሸት፣
ልጂን አባት ፊት ሚስትን እባል ፊት መዲፈር እና ማስደፈር፣
በጨለማ ክፍል ውስጥ የሰውን ልጂ በብረት ሃዲዲ ላይ እንዲከባለል በማድረግ ማስገደዲ፣ የተንከባለለ ላይ ከባዲ ድብደባ መፈፀም፣ ያልተንከባለለን ወዳው መረሸን፣
ዜጎችን ለረዝም ወራት ከጉንዳን ጋር በማሰር ልዩ የሆነ ቅጣት መቅጣት፣
በሰው ልጂ ገላ ላይ ሲጋራ ማጥፋት እና የሰውን ሎጂ በመፀዳጃ ቤት አርቃኑን ለሰዓታት ማስቀመጥ፣
በመደብደብ ብዛት እራሳቸውን የሳቱ ዜጎችን በሌሊት ወደ ጫካ በመውሰዲ ጥልቅ ውሃ ውስጥ በመጨበር መረጃ እንዲሰጡ ማስገደዲ፣
በዲብደባ ብዛት ለከፋ የአካል ጉዳት እና ለከፍተኛ ህመም የተጋለጡ ዜጎች ህክምና እንዳያገኙ ማገዲ፣
ከእስራት ቢወጡ መረጃ ያወጡብኛል ብሎ የጠረጠራቸውን ዜጎች ወዳው መረሸንና የመሳሰሉት ከባዲ ወንጀሎች በንፁሃን ላይ የፈፀመ አረመኔ የክፋት አባት ነው።
ይህ ግለሰብ የእራሱ የሆነ ማሰቃያ እስር ቤት ያለው ሲሆን ወደ እሱ የማሰቃያ እስር ቤት የተወሰደ ሰው በህይወት መመለስ ፈፅሞ አይቻልም። ወደ እሱ የግል ማሰቃያ እስር ቤት የተወሰዴ ሰው እንደው እደለኛ ነው ከተባለ በቶሎ የተገደለ ነው።
መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እኔ ስለ ጌታቸው አሰፋ የፃፍኩት ከመቶ ፐርሰንት 25% ወይም የወንጀሉን ሲሶውን ነው። የእሱ ወንጀል መቶ በመቶ ለህዝብ የሚገለጠው በህግ ቁጥጥር የዋለ ቀን ነው።
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ መንግስት ይህንን ግለሰብ በህግ ቁጥጥር ስር ካላዋለ ወንጀለኛው መንግስት መሆኑን አውቀህ ለተቃውሞ ሠልፍ እንዲትዘጋጂ በአፅንኦት አሳስብሃለሁኝ።
ጌታቸው አሰፋ በአለም አምሳያ የሌለው ከባዲ ወንጀለኛ ነው።\

አሰፋ

4 COMMENTS

 1. ” ጌታቸው አሰፋ የፈፀማቸው እና ያስፈፀማቸው ወንጀሎች፣
  በሰው ልጂ ብልት ውስጥ አቃጣይ በርበሬ እና ጥምጥም ሺቦ በማስገባት፣
  የሰውን ልጂ አርቃኑን ዘቅዝቆ እና ገልብጦ በመግረፍ መግደል፣
  የሰውን ልጂ በጥልቅ ጉዱጓዲ ውስጥ በማስገባት እንደ ጃርት በጢስ አፍኖ መግዴል፣
  የሰውን ልጂ ጥፍር በፔንዛ መንቀል፣
  በወንድ ልጂ ብልት ላይ ሃይላንድ ውሃ በማንጠልጠል የዘሬ ፍሬን ማኮላሸት፣
  ልጂን አባት ፊት ሚስትን እባል ፊት መዲፈር እና ማስደፈር፣
  በጨለማ ክፍል ውስጥ የሰውን ልጂ በብረት ሃዲዲ ላይ እንዲከባለል በማድረግ ማስገደዲ፣ የተንከባለለ ላይ ከባዲ ድብደባ መፈፀም፣ ያልተንከባለለን ወዳው መረሸን፣
  ዜጎችን ለረዝም ወራት ከጉንዳን ጋር በማሰር ልዩ የሆነ ቅጣት መቅጣት፣
  በሰው ልጂ ገላ ላይ ሲጋራ ማጥፋት እና የሰውን ሎጂ በመፀዳጃ ቤት አርቃኑን ለሰዓታት ማስቀመጥ፣
  በመደብደብ ብዛት እራሳቸውን የሳቱ ዜጎችን በሌሊት ወደ ጫካ በመውሰዲ ጥልቅ ውሃ ውስጥ በመጨበር መረጃ እንዲሰጡ ማስገደዲ፣
  በዲብደባ ብዛት ለከፋ የአካል ጉዳት እና ለከፍተኛ ህመም የተጋለጡ ዜጎች ህክምና እንዳያገኙ ማገዲ፣
  ከእስራት ቢወጡ መረጃ ያወጡብኛል ብሎ የጠረጠራቸውን ዜጎች ወዳው መረሸንና የመሳሰሉት ከባዲ ወንጀሎች በንፁሃን ላይ የፈፀመ አረመኔ የክፋት አባት ነው። ”

  All those horrible crimes are the equivalents of crimes committed by Nazi Germans in concentration camps like Auschwitz and Buchenwald and have to be carefully and fully documented and passed to next generations.
  One can also build museums and put the documents in those museums to teach future generations.

  And lets not forget that it was THE WEST (USA, UK, even Germany despite its nazi past and EU) that enabled those crimes to be committed against Ethiopians. The West not only brought TPLF to power, it also gave Askari TPLF all support, like financial, military, intelligence, political, diplomatic, media and expertise, and enabled TPLF to stay in power for 27 years and to commit all those horrible crimes against Ethiopians.

  That means, Ethiopians have to sue the West !

  Before Ethiopia can have normal relations with those Western countries, countries like USA have first to,

  1. confess, that means they have to release secret CIA documents

  2. apologize

  3. pay reparations

  THE WEST IS THE BIGGEST ENEMY OF ETHIOPIA. The country shouldn’t have normal relations with those Western countries before those demands are met.

 2. ውድ ለማ፣
  የዘረዘርካቸው የጌታቸው ሥራዎች በስርኣት ከተዘጋጁ ሰነዱ ወደ ዓለም አቀፍ ሰብኣዊ መብት ተሟጋች እና ወደ ዓለም ፍርድ ቤት መቅረብ ያለበት ነው። ህወሓት ጌታቸውን ሸሽጌ አቆየዋለሁ የምትለው ድንፋታ ያኔ አይሰራም፤ የኢትዮጵያ መንግሥት አሳልፎ የመስጠት ግዴታ ይኖርበታል፡፡

 3. ወያኔ ጌታቸው አሰፋን አልሰጥ ካለ ወያኔን ከኢሐዴግ ማባረር :፡
  ችግሩ ያለው ወያኔ ጋ ነው፡፡

  የትግራይ ህዝብም ምርጫውን ያስተካክል

 4. Why not such cases are compiled and appeal to International court, Hague? Human Right groups should work with Interpol office, CIA, and other offices to arrest him anywhere and bring to Justice. Based on such report he committed it is one of the worst crime, mass arrest and genocide in present time. Western countries shall also not make ignorance, because mostly they show their concern only if it has their own interest.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.