የጎንደር ዩንቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ኢንተርን ተማሪዎች አቤቱታ

ቁጥራቸው 250 የሚሆኑ የጎንደር ዩንቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ኢንተርን ተማሪዎች ግቢውን ለቀው አንዲወጡ ተደረገ።\
የጎንደር ዩንቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ኢንተርን ተማሪዎቹ እንደሚናገሩት ዩኒቨርስቲው በሆስፒታሉ ላይ ስላሉ ችግሮች ያነሳነውን ጥያቄ በ15 ቀን ውስጥ እመልሳለሁ ካለ በኃላ መልስ ስንጠብቅ ግቢውን ለቀን እንድንወጣ ትዕዛዝ ማስተላለፉን ሰማን ግቢውን ለቀን ወጥተናል ይላሉ።ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ። 

VOA

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.