በደቡብ ክልል ጌዲኦ ፣ አማሮ ፣ ቡርጂና ባስኪቶን ጨምሮ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች ተፈናቅለው ይገኛሉ

የክልሉ መንግስት ከባለፈው ወር መጀመሪያ አንስቶ ከረድኤት ድርጅቶች ጋር በመተባበር ተፈናቃዮችን ወደ ቀድሞ ቂያቸው የመመለስ ሰራዎችን ተግባራዊ በማድረግ ላይ ይገኛል። የመልሶ ማስፈርና ማቋቋም ሰራዎች ከተካሄደባቸው አካባቢዎች መካከል በጌዲኦና በምዕራብ ጉጂ ዞኖች አዋሳኝ ስፍራዎች ላይ የሚገኙትን ዋቹና ጭርቁ የተባሉ መንደሮችን የዶቺ ቪሊ ( ዲ ደበሊው ) ዘጋቢ ሸዋንግዛው ወጋየሁ ተዘዋውሮ ተመልክቲል ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.