የኢትዮጺያ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በቤተ መንግሥት ግቢ ዉስጥ የሚሰሠሩ ሥራዎችን ጎብኝተዋል

የኢትዮጺያ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በቤተ መንግሥት ግቢ ዉስጥ የሚሰሠሩ ሥራዎችን ጎብኝተዋል:: ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድም በከተማዋ የሚደረጉትን ‘የሸገርን የማስዋብ’ ፕሮጄክቶችና ለዜጎች የሚኖራቸዉን ሁለንተናዊ ፋይዳ አብራርተዉላቸዋል:: -EBC

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.