ከትግራይ ክፍል የተፈናቅሉ አማራወች – ከዲያስፖራው የተሰበሰበውን እርዳታ መንግስት በመዋቅር ድረጃ አፍኖታል

ድምጽ ያጡት ከትከግራይ እና ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ስቃይና መከራ በደባርቅ ከተማ በዚህ እጅግ አሰቃቂ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ። የኢትዮጵያን ዲጄ ጋዜጠኛ ከቦታው ይህን በቪዲዮ የተደገፈ መረጃ አድርሶናል ::

ያማል 😣 "ከዲያስፖራው የተሰበሰበውን እርዳታ መንግስት በመዋቅር ድረጃ አፍኖታል" ድምጽ ያጡት ከትከግራይ እና ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ስቃይና መከራ በደባርቅ ከተማ በዚህ እጅግ አሰቃቂ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ። የኢትዮጵያን ዲጄ ጋዜጠኛ ከቦታው ይህን በቪዲዮ የተደገፈ መረጃ አድርሶናል :: #Ethiopiandj.com

Posted by Ethiopian DJ የኢትዮጵያ ሙዚቃ on Saturday, May 25, 2019

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.