የሰኔ 1 ቀን ሰማዕታት ዘላለም ሲዘከሩ ይኖራሉ

የሰኔ 1 ቀን ሰማዕታት ዘላለም ሲዘከሩ ይኖራሉ
< …በምርጫ 97 ሰኔ 1 ቀን እኔ የተገደሉ ሰዎችን ሬሳ ሳነሳ ነበር። ወንድሜ መገደሉን አላወቅኩም። ሰዎች እንዳልደነግጥ እጁን ተመቷል ነው ያሉኝ ከእናቴ ጋር ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሄጄ ሳውቅ በደርግ ቀይ ሽብር በተገደለ ወንድማችን ሀዘን የተጎዳችው እናቴ በወንድሜ ሚሊዮን ከበደ ሞት ደግሞ ምን ትሆን ብየ ደነገጥኩ… የሰማዕታት ቤተሰብ እያልክ መሰብሰብህን እንድታቆም የሚል ተደጋጋሚ ማስፈራሪያ ደርሶኛል እነዚያ ንፁሃንን የገደሉት…> አቶ ኢዮብ ከበደ የምርጫ 97 ሰማዕታት ቤተሰቦች ኮሚቴ ሰብሳቢ ለህብር ሬዲዮ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም በአጋዚ ጦር ወንድሙን ጨምሮ በርካታ ንጹሃን የተገደሉበትን ቀን በተመለከተ ግንቦት 30 ቀን 2007 ዓ.ም ከተደረግንለት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ

Alem T.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.