በሱዳን የነበሩ 78 እስረኞች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የሱዳንን ኃይሎች ለማሸማገል በካርቱም የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ተመልሰዋል::

አብረዋቸውም በተለያዩ ምክንያቶች ታስረው የነበሩ 78 እስረኞችም ወደ ሀገራቸው ገብተዋል ::

በአስማማው አየነው

ፎቶ ከጠቅላይ ሚንስትር ፅ/ቤት

1 COMMENT

  1. ” በሱዳን የነበሩ 78 እስረኞች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ”

    Everything this guy does is,

    1. DISTRACTION

    2. SELF-PROMOTION or PR

    He should rather focus on the urgent issues, like abolishing tribalism, OR RESIGN !!!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.