በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ዙሪያ እኔ እና እስክንድር አንድ አይነት አቋም ነው ያለን

“በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ዙሪያ እኔ እና እስክንድር አንድ አይነት አቋም ነው ያለን። አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ ነች። መተዳደር ያለባት ነዋሪዎቿ በመረጡት አስተዳደር እና ከንቲባ ነው። እኛ እንዳውም ከዛ አልፈን ይሄ መብት ለአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች ለድሬደዋ ፤ አዳማ ፣ ባህርዳር … ተግባራዊ መሆን አለበት ብለን እናምናለን።” ብርሃኑ ነጋ

4 COMMENTS

  1. እንዱ ይሄ ሰውዬ አሁንስ መቀለጃ አደረገን ከ፫ ሳምንት በፊት የምን ባልደራስ ነው ለውጡ በትክክል እየተካሄደ ነው ሲለን አልነበረም እንዴ? መቼ ነው እርጋታ የሚያገኘው? ኢህአፓ/ ወያኔ/ ቀስተ ደመና/ ቅንጅት/ግንቦት ፯/ዜግነት አበስኩ ገበርኩ

  2. እንዱ ይሄ ሰውዬ አሁንስ መቀለጃ አደረገን ከ፫ ሳምንት በፊት የምን ባልደራስ ነው ለውጡ በትክክል እየተካሄደ ነው ሲለን አልነበረም እንዴ? መቼ ነው እርጋታ የሚያገኘው? ኢህአፓ/ ወያኔ/ ቀስተ ደመና/ ቅንጅት/ግንቦት ፯/ዜግነት አበስኩ ገበርኩ

  3. ምን እንደሚሉ ስላልገባህ ፕሮፌሰሩ አንተ በገባህ መጠን ስለሆነ የምትረዳው ምንም ማድረግ አይቻልም(sorry)የኛ አገር ችግር የመረዳት ብቃት አንዱ ችግር ነው

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.